አቅምን አውቆ ቤት መግዛት! የሞርጌጅ፣ የክሬዲት እና የኢንተርስት ሬት ሚስጥሮች ከምስራቅ ታፈሰ ጋር
RasBenny (ራስቢኒ ሚዲያ)
0:00 / 0:00
አቅምን አውቆ ቤት መግዛት! የሞርጌጅ፣ የክሬዲት እና የኢንተርስት ሬት ሚስጥሮች ከምስራቅ ታፈሰ ጋር
6 279 просмотров · 1 день назад
RasBenny (ራስቢኒ ሚዲያ)
5,09 тыс. подписчиков
6 279 просмотров · 1 день назад
በዚህ ልዩ የሞርጌጅ እና የፋይናንስ ውይይት ከባለሙያዋ ምስራቅ ታፈሰ ጋር ስላደገችበት ህይወት፣ ስለ ቤት ግዢ እውነታዎች፣ እና አቅምን አውቆ ስለመንቀሳቀስ በጥልቀት ተወያይተናል።
📌 በውይይቱ የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
• የምስራቅ የልጅነት ህይወት እና አነቃቂ ጉዞ
• የመጀመሪያ ቤት ገዢዎች ከምንም በፊት ማድረግ ያለባቸው ነገሮች
• ቤት እኛ ላይ እንዳይኖር: አቅምን አውቆ ሰዎችን ኮፒ አድርጎ ከእዳ ውስጥ አለመግባት
• ስለ ኢንተረስት ሬት (Interest Rate) እና የገንዘብ አያያዝ
• ክሬዲት (Credit Score) ለሞርጌጅ ብድር ያለው ወሳኝ ሚና
ቪዲዮውን ተከታተሉ፣ ሀሳባችሁን በኮሜንት አጋሩን! Like እና Subscribe ማድረግ እንዳይረሱ።
ምስራቅን ለማግኘት፡
ምስራቅ ታፈሰ NWMLS# 1795720
ስልክ ፤ 425 445 5385
ኢሜል ፤ mmtafese@gmail.com
🔔 ራስቢኒ ሚዲያን (RasBenny Media) Subscribe በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ፦
UCJWbSmmZmaA4lukJt4zx3tA
📲 የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን፦
Telegram : https://t.me/FcRK9_wM5kMxMjQx
Facebook: https://business.facebook.com/latest/...
Instagram: https://www.instagram.com/rasbenny_me...
TikTok: / jahrasteferi ]
#RasBennyMedia #MisrakTafesse #MortgageEthiopia #HomeBuyingGuide #DiasporaFinance #AmharicPodcast #Ethiopia