አስደናቂው የስያትል አንጋፋዎች የ34 ዓመት ትዳር / ሚኒሶታ ላይ ባጠቃላይ 7 ሃበሾች ብቻ ነበርን/መንገድ ላይ ሀበሻ ስናይ መኪና አዙረን እንከተል ነበር!
RasBenny (ራስቢኒ ሚዲያ)
0:00 / 0:00
አስደናቂው የስያትል አንጋፋዎች የ34 ዓመት ትዳር / ሚኒሶታ ላይ ባጠቃላይ 7 ሃበሾች ብቻ ነበርን/መንገድ ላይ ሀበሻ ስናይ መኪና አዙረን እንከተል ነበር!
8 882 просмотра · 5 месяцев назад
RasBenny (ራስቢኒ ሚዲያ)
5,1 тыс. подписчиков
8 882 просмотра · 5 месяцев назад
ሰላም የራስቤኒ ሚዲያ ቤተሰቦች! ዛሬ ለየት ያለና እጅግ ልብ የሚነካ የታሪክ ሰነድ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
በዚህ ዝግጅታችን በሴያትል ከተማ ከ30 ዓመታት በላይ የኖሩትን፣ የከተማዋ የሀበሻ ማህበረሰብ ታሪክ ምሶሶ የሆኑትን አንጋፋዎቹን ባልና ሚስት አቶ ወይንጉስን እና ወ/ሮ ሙሉእመቤትን በእንግድነት ጋብዘናል።
በዚህ ቆይታችን፦
ኢትዮጵያውያን ጥቂት በነበሩበት በዚያ ዘመን፣ መንገድ ላይ ሀበሻ ሲያዩ መኪና አዙረው እስከመከተል የደረሱበትን አስገራሚ ትዝታ...
በተለያየ የእምነት መስመር (ኦርቶዶክስና አድቬንቲስት) ሆነው ለ34 ዓመታት በፍቅርና በመቻቻል የዘለቁበትን ሚስጥር...
ከ3 አስርት ዓመታት በፊት በአንድ ድግስ ላይ ከፎቶግራፍ ተነስቶ ለትዳር ያበቃቸውን የፍቅር ጅማሬ...
እንዲሁም ለዛሬው ወጣት እና በስደት ላለው ማህበረሰብ የሚመክሩትን ወርቃማ ምክሮች ያካፍሉናል።
ይህ ቪዲዮ ከታሪክ ማህደርነት ባለፈ፣ ለትዳር ጥንካሬና ለማህበረሰብ ፍቅር ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው። እስከመጨረሻው ተከታተሉት።
ቪዲዮውን ከወደዱት፦
✅ ላይክ (Like) ያድርጉ
✅ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ (Share)
✅ ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ስለ እኛ፦
ራስቤኒ ሚዲያ (RasBenny Media) በሴያትል ዋሽንግተን የሚገኝ የሚዲያ ተቋም ሲሆን፣ ትኩረቱን በቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስና በማህበረሰብ ተኮር ጉዳዮች ላይ በማድረግ ጥራት ያላቸውን መረጃዎች ያቀርባል።
https://t.me/FcRK9_wM5kMxMjQx
• በስደት ጎዳና ላይ ከማደር ወደ ሚሊየነርነት/ ከዋሽንግተን ዲሲ ጎዳ...
#SeattleHabesha #RasBennyMedia #LoveStory #EthiopianDiaspora #History #MarriageAdvice #Inspiration #Ethiopia #AmharicPodcast #Woyengus and Muluemebet, Ethiopian Love Story, 34 years of marriage, Orthodox and Adventist marriage, Seattle Ethiopian Community history, Amharic Interview, Habesha in America, Success Stories.
https://business.facebook.com/latest/...
/ jahrasteferi