Social Media Management እንደተነገራችሁ ቀላል አይደለም! | ግን ያዋጣል? (Genuine Vlog)
Kenenisa F
0:00 / 0:00
Social Media Management እንደተነገራችሁ ቀላል አይደለም! | ግን ያዋጣል? (Genuine Vlog)
632 просмотра · 6 месяцев назад
Kenenisa F
5,39 тыс. подписчиков
632 просмотра · 6 месяцев назад
በዚህ Vlog፣ በአካል ሄጄ አዲስ ደንበኛ (Client) ለማግኘት ያደረግኩትን ሙከራ እና የነበረውን ሂደት ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። ብዙ ጊዜ የSocial Media Management ስራ "ቀላል እና ቤት ተቀምጦ የሚሰራ" ብቻ ተደርጎ ይነገራል፤ እውነታው ግን ከዚያ የተለየ ነው።
ከዚህ ቪዲዮ ምን ትማራላችሁ?
ከአዲስ ደንበኛ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ስንገናኝ መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች።
የአንድን ድርጅት የSocial Media ገጽ ለማስተዳደር ምን ምን ተግዳሮቶች እንደሚያጋጥሙ።
በድርድር (Negotiation) ወቅት ሊገጥሙ የሚችሉ ያልተጠበቁ ፈተናዎች።
የዲጂታል ማርኬቲንግ ጉዞዬን እና እውነተኛውን የ"Hustle" ህይወት ለማሳየት የሞከርኩበት ቪዲዮ ስለሆነ እስከመጨረሻው ተከታተሉት!
ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
#SocialMediaManagement #DigitalMarketingEthiopia #Entrepreneurship #Vlog #Hustle #smm #socialmediamarketing #businessvlog