የመገጭ ትሩፋት ከጎንደር እስከ ደምቢያ ማሳዎች | የጠቅላይ ሚኒስትሩ ክትትል ከፍፃሜ ያደረሰው ፕሮጀክት | Megech Dam | EBCDOTSTREAM
EBC
0:00 / 0:00
የመገጭ ትሩፋት ከጎንደር እስከ ደምቢያ ማሳዎች | የጠቅላይ ሚኒስትሩ ክትትል ከፍፃሜ ያደረሰው ፕሮጀክት | Megech Dam | EBCDOTSTREAM
7 803 просмотра · 10 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
7 803 просмотра · 10 ч назад
ለዓመታት ተጓትቶ የቆየውን ግዙፍ የልማት እንቅፋት በመስበር፣ የጎንደር ከተማን የመጠጥ ውሃ ችግር በዘላቂነት የሚፈታውና የደምቢያን ለም ማሳዎች በመስኖ የሚያለማው የመገጭ ግድብ ፕሮጀክት በይፋ ለፍጻሜ በቅቷል። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቀጥተኛ ክትትልና ቁርጠኛ አመራር ላለፉት ሁለት ዓመታት ቀን ከሌሊት በተደረገ ተጋድሎ የተጠናቀቀው ይህ ታሪካዊ ፕሮጀክት፣ "ጎንደር ዳግም አትጠማም!" የሚለውን ሕዝባዊ ተስፋ እውን አድርጓል። የታሪካዊቷን ጎንደር የውሃ ጥማት ከመቅረፍ አልፎ የቀጣናውን የግብርና ምርታማነት ወደ ላቀ ከፍታ የሚያሸጋግረውን የመገጭ ግድብ ትሩፋት ይህ ዘገባ በስፋት ይዳስሳል።
#MegechDam #Gondar #DembiyaIrrigation #PMAbiyAhmed #WaterSovereignty #MedemerExecution #EBC #BreakingNews#ebc #etv #ebcdotstream #news