የኢራን ያልተጠበቀ ቅድመ - ሁኔታ! 38 ቢሊዮን ዶላር የፈጀው ጦርነት! | Iran’s Unexpected Precondition!
GEBEYA GLOBAL
0:00 / 0:00
የኢራን ያልተጠበቀ ቅድመ - ሁኔታ! 38 ቢሊዮን ዶላር የፈጀው ጦርነት! | Iran’s Unexpected Precondition!
5 314 просмотров · 13 часов назад
GEBEYA GLOBAL
126 тыс. подписчиков
5 314 просмотров · 13 часов назад
ኢራን በስልታዊ አስፈላጊነቱ የሚታወቀውን የሆርሙዝ ሰርጥን እንደገና ለመክፈት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ከስልጣን መውረድ አለባቸው የሚል ጠንካራ ቅድመ-ሁኔታ አቅርባለች ተብሏል።
የኢራን ወታደራዊ አመራሮች አገሪቱ ከቀደሙት ግጭቶች ይልቅ ከፍተኛ የውጊያ ዝግጁነት ላይ እንደምትገኝና የሚሳኤል እንዲሁም የድሮን ማምረት ስራዋን በከፍተኛ ፍጥነት ቀጥላበታለች ብለዋል።
ይህ ግጭት ለአሜሪካ እስከ ነሐሴ ወር ድረስ ወደ 38 ቢሊዮን ዶላር ገደማ ያስወጣ ሲሆን በየወሩ ተጨማሪ 2 እስከ 3 ቢሊዮን ዶላር እያስወጣ ያለ አክሳሪ ጦርነት መሆኑም ተገልጿል። በዝርዝር የምንመለከተው ይሆናል። አብራችሁን ቆዩ!
Iran has reportedly set a strong precondition to reopen the strategically important Strait of Hormuz, demanding that U.S. President Donald Trump and Israeli Prime Minister Benjamin Netanyahu step down from power.
Iranian military leaders have stated that the country is at a much higher level of combat readiness than in previous conflicts and has continued its missile and drone manufacturing operations at a rapid pace.
It was also noted that this conflict has cost the U.S. nearly 38 billion dollars up until August, making it a costly war that continues to drain an additional 2 to 3 billion dollars every month. We will look at the details. Stay with us!
#GebeyaGlobal #GebeyaSpecialProgram #GlobalPodcast #GlobalNews #GlobalPolitics #Iran #StraitOfHormuz #Geopolitics #US #Israel #MiddleEastConflict #MilitaryNews #BreakingNews