ከኢትዮጵያ ሆናችሁ በዓለም አቀፍ market ላይ ሊሰሩ የሚችሉ ምርጥ 10 የኦንላይን ቢዝነሶች በወር ከ$100-$5,000
Mohammed Abdu
0:00 / 0:00
ከኢትዮጵያ ሆናችሁ በዓለም አቀፍ market ላይ ሊሰሩ የሚችሉ ምርጥ 10 የኦንላይን ቢዝነሶች በወር ከ$100-$5,000
942 просмотра · 4 мес. назад
Mohammed Abdu
652 подписчика
942 просмотра · 4 мес. назад
ከኢትዮጵያ ሆናችሁው በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነ የኦንላይን ቢዝነስ መጀመር ትፈልጋለችሁ? በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ከስሜታዊነት እና ከአቋራጭ መንገድ አስተሳሰብ ወጥተን፣ እንዴት ስልታዊ በሆነ መንገድ የራሳችንን ዲጂታል ኢምፓየር መገንባት እንደምንችል በዝርዝር እናያለን።
በዚህ ቪዲዮ
የኦንላይን ቢዝነስ አስተሳሰብ (Mindset) እንዴት ይገነባል?
የክፍያ እና የኢንተርኔት ተግዳሮቶችን እንዴት እንደ እድል መጠቀም ይቻላል?
10 ምርጥ የኦንላይን ቢዝነሶች፡ ከVideo Editing እስከ AI Automation Agency።
ቢዝነስን በቴክኖሎጂ (Automation Tools) እንዴት Automate ማድረግ ይቻላል?
ኦንላይን ቢዝነስ ለስንፎች አይደለም፤ ለተዋጊዎች ነው። የዛሬን ኪሳራ ለነገ ትርፍ ዋጋ መክፈል ለምትፈልጉ ይህ ቪዲዮ መነሻ ይሆናችኋል።
ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like እንዲሁም ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ Share በማድርግ መሰል ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት Subscribe አርጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ!
#OnlineBusinessEthiopia #DigitalEmpire #RemoteWork #SideHustle #EthiopianEntrepreneurs #AIAutomation #DigitalMarketing #WorkFromHome #FinancialFreedom #SuccessMindset