Перейти к содержимому

ስመ ክርስትና | ወንድና ሴት ልጅ ለምን በተለያየ ቀን ይቀበላሉ?

ንስር አምባ ስንቅ /Nisir Amba Sinq

0:00 / 0:00

ስመ ክርስትና | ወንድና ሴት ልጅ ለምን በተለያየ ቀን ይቀበላሉ?

224 просмотра · 12 дн. назад
ንስር አምባ ስንቅ /Nisir Amba Sinq
3,16 тыс. подписчиков
224 просмотра · 12 дн. назад
ስመ ክርስትና ምንድነው? ወንድ ልጅ በ40 ቀን፣ ሴት ልጅ በ80 ቀን ስመ ክርስትና የሚቀበሉበት ምክንያት ምንድነው? በዚህ ትምህርት ስለ ስመ ክርስትና ትርጉምና ፋይዳ፣ ወንድና ሴት ልጆች በተለያየ ቀን ወደ ቤተ ክርስቲያን የሚቀርቡበትን ምክንያት እና ይህ ልማድ ከመጽሐፍ ቅዱስና ከቤተ ክርስቲያን ትውፊት ጋር ያለውን ትስስር እንመለከታለን። በተጨማሪም 40 ቀን እና 80 ቀን ምን ያመለክታሉ? የዚህ ልዩነት መንፈሳዊ ትርጉም ምንድነው? የሚሉትን ጥያቄዎች በተዋሕዶ ትምህርት መሠረት እንማራለን። ትምህርቱን ይመልከቱ፣ Like፣ Comment እና Share ያድርጉ። ቻናሉን Subscribe በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ። What is the meaning of Christian naming and churching? Why are boys and girls traditionally received at different times—40 days for a boy and 80 days for a girl? In this teaching, we explore the meaning and significance of the Christian naming and churching tradition, why boys and girls are traditionally brought to the church at different times, and how this practice relates to Scripture and Ethiopian Orthodox Tewahedo Church tradition. We will also examine the meaning of the 40-day and 80-day periods, their spiritual significance, and the questions surrounding this tradition from an Orthodox Christian perspective. 🙏 Watch the full teaching, Like, Comment, and Share the video, and Subscribe to the channel to become part of our family. ስመክርስትና #ChristianNaming #ስመክርስትናና40ቀን #40Days #80Days #ወንድልጅ #ሴትልጅ #የልጅነትስርዓት #ተዋሕዶ #Tewahedo #ኦርቶዶክስ #OrthodoxChristianity #EthiopianOrthodox #EthiopianOrthodoxTewahedo #OrthodoxTewahedo #ቤተክርስቲያን #ChurchTradition #የተዋሕዶትምህርት