Перейти к содержимому

ጥምቀት በሐዲስ ኪዳን | በማንና እንዴት ተጀመረ?

ንስር አምባ ስንቅ /Nisir Amba Sinq

0:00 / 0:00

ጥምቀት በሐዲስ ኪዳን | በማንና እንዴት ተጀመረ?

136 просмотров · 2 недели назад
ንስር አምባ ስንቅ /Nisir Amba Sinq
3,16 тыс. подписчиков
136 просмотров · 2 недели назад
ጥምቀት በሐዲስ ኪዳን በማንና እንዴት ተጀመረ? ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መቼና በማን ተጠመቀ? የእኛስ መጠመቅ ምን ጠቀሜታ ያስገኝልናል? በዚህ ቪዲዮ ስለ ጥምቀት በሐዲስ ኪዳን አጀማመር፣ ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት እና ስለ ምሥጢረ ጥምቀት መንፈሳዊ ፋይዳ በዝርዝር እንማራለን። እንዲሁም ምሥጢረ ጥምቀት ለምን የምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን መግቢያ በር እንደሆነ እንመለከታለን። How did baptism begin in the New Testament, and who established it? When and by whom was our Lord and Savior Jesus Christ baptized? And what spiritual benefit do we receive through baptism? In this video, we explore Baptism in the New Testament, including its beginning, the baptism of our Lord Jesus Christ, and the spiritual significance of the Mystery of Baptism according to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Christian tradition. We will also examine why the Mystery of Baptism is considered the gateway to the Mysteries (Sacraments) of the Church and its importance in Christian life. 🙏 ቪዲዮውን Like፣ Share እና Comment በማድረግ፣ ቻናሉን Subscribe በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ። ለወዳጅ ዘመድዎም ያካፍሉ። ጥምቀት #Baptism #ጥምቀትበሐዲስኪዳን #BaptismInTheNewTestament #ምሥጢረጥምቀት #MysteryOfBaptism #ሐዲስኪዳን #NewTestament #ኢየሱስክርስቶስ #JesusChrist #ዮሐንስመጥምቅ #JohnTheBaptist #የጥምቀትፋይዳ #ImportanceOfBaptism #ምሥጢራተቤተክርስቲያን #MysteriesOfTheChurch #7ቱምሥጢራት #SevenSacraments #ተዋሕዶ #Tewahedo #ኦርቶዶክስ #OrthodoxChristianity #EthiopianOrthodox #EthiopianOrthodoxTewahedo #OrthodoxTewahedo #የተዋሕዶትምህርት #ChristianTeaching #መጽሐፍቅዱስ #BibleTeaching