Перейти к содержимому

Melegna Paprica Recipe የፓፕሪካ ቅመም

Melegna | መለኛ

0:00 / 0:00

Melegna Paprica Recipe የፓፕሪካ ቅመም

10 317 просмотров · 8 мес. назад
Melegna | መለኛ
195 тыс. подписчиков
10 317 просмотров · 8 мес. назад
የፓፕሪካ ቅመም አዘገጃጀት ዛሬ የማሳያችሁ የቅመም አይነት ለተለያዩ ምግቦች ልዩ እና ውድ የሆነ ጠዓም የሚሰጥላችሁ የቅመም አይነት ነው ፡፡ እኔ በግሌ ለማዘጋጃቸው ምግቦች ለየት ያለ ጠዓም ከሚሰጥልኝ እና ከምወዳቸው ተፈጥሯዊ የምግብ ማጣፈጫዎች መካከል አንዱ ነው፡፡ በዛሬውቪዲዮ ቅመሙን እንዴት እንደምታዘጋጁ ማድረግ ስላለባችሁ ጥንቃቄዎች የተለያዩ የማድረቂያ ዘዴዎችን አፈጫጩን ምን ምን ምግቦች ላይ መጠቀም እንዳለባችሁ እንዴት ሳይበላሽ ለረጅም ጊዜ ማስቀመጥ አንደምትችሉ እናያለን