Перейти к содержимому

Ethiopian Lentil Stew ምስር ወጥ

Melegna | መለኛ

0:00 / 0:00

Ethiopian Lentil Stew ምስር ወጥ

21 328 просмотров · 1 г. назад
Melegna | መለኛ
194 тыс. подписчиков
21 328 просмотров · 1 г. назад
ምስር ወጡን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች አይነት እና መጠን የግብዓት ዓይነቶች 100 ግራም ቀይ የሃበሻ ምስር ምስሩን በሚገባ መልቀም እንዲሁም ቪዲዮው ላይ ባቀረብነው የምስር አስተጣጠብ መሰረት በሚገባ ማጠብ እንዳዘነጉ 2 ራስ ተለቅ ያለ ደቆ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት 1 የሾርባ ማንኪያ ደቆ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት 1 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ 6 የሾርባ ማንኪያ ዘይት የፈላ ውሃ ቁሌቱን ለማላላት እና ምስሩን ለማብሰል የምትፈልጉትን ያህል ጨው የማጣፈጫ ቅመሞች ዓይነት እና መጠን ግማሽ የቡና ማንኪያ የማቁላያ ቅመም 1 ቁንጥር የኮረሪማ ቅመም