All Amharic Alphabet to English | ሙሉ የአማርኛ ስሞች በእንግሊዝኛ"#amharic #alphabet #duet #ebs #education
Abugida Academy
0:00 / 0:00
All Amharic Alphabet to English | ሙሉ የአማርኛ ስሞች በእንግሊዝኛ"#amharic #alphabet #duet #ebs #education
1 495 просмотров · 5 дней назад
Abugida Academy
876 подписчиков
1 495 просмотров · 5 дней назад
ሰላም! እንኳን ወደ Abugida Academy በደህና መጣችሁ!
በዚህ ትምህርታዊ ቪዲዮ የተለመዱ የሰው ስሞችን (እንደ ሰላም፣ ቶማስ፣ አማን፣ ፋሲል፣ ታደሰ፣ ከበደ...) በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ፊደላት ትክክለኛ አነባበብና አጻጻፍ በቀላሉ እንማራለን። ቪዲዮው በተለይ አማርኛን መማር ለሚፈልጉ ጀማሪዎች እና ለሕፃናት አነባበብና አጻጻፍን ለማስለመድ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
📌 በዚህ ቪዲዮ የሚካተቱት፦
የአማርኛ ፊደላት ትምህርት ከእንግሊዘኛ አጠራርና ትርጉም ጋር
የተለመዱ የአማርኛ የሰው ስሞች ትክክለኛ አነባበብ
የሰው ስሞች በእንግሊዝኛ ፊደላት አጻጻፍ (English Spelling / Transliteration)
ለአንደኛ ደረጃ እና ለጀማሪዎች የሚሆን ቀላል የንባብ እና የቃላት ልምምድ
👉 ለተጨማሪ ኦንላይን ትምህርቶችና ልዩ ስልጠናዎች በቴሌግራም፣ ዋትሳፕ ወይም ኢሞ ያናግሩን፦
📞 ስልክ፦ 0903221217
🔔 ቻናላችንን Subscribe በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ተከታታይ ትምህርቶችን ያግኙ!
#AmharicLanguage #AbugidaAcademy #LearnAmharic #የአማርኛስሞች #AmharicNames #AmharicVocabulary #AmharicForBeginners #EthiopianEducation #የአማርኛንባብ #AmharicToEnglish