🌸ለተጎዳ እና ለሚነቃቀል ፀጉር መፍትሔ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ አስደናቂ የሞሪን የፁጉር ማከሚያ #beauty #hair #moringa #max #hanawuletaw
Hana Wuletaw tube
0:00 / 0:00
🌸ለተጎዳ እና ለሚነቃቀል ፀጉር መፍትሔ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ አስደናቂ የሞሪን የፁጉር ማከሚያ #beauty #hair #moringa #max #hanawuletaw
5 333 просмотра · 1 мес. назад
Hana Wuletaw tube
41,5 тыс. подписчиков
5 333 просмотра · 1 мес. назад
የሞሪንጋ (Moringa) ለፀጉር ያለው ጥቅም: ሞሪንጋ በቪታሚኖች እና ማዕድናት የበለፀገ በመሆኑ የፀጉርን ውድቀት እና መነቀል በአጭር ጊዜ ውስጥ በማቆም ፈጣን የፀጉር እድገት እንዲኖር ያደርጋል።
የሩዝ ለፀጉር ያለው ጥቅም: የሩዝ ውሀ ወይም ሩዝን መሠረት አድርጎ የሚዘጋጅ ትሪትመንት ፀጉርን በማለስለስ፣ ጥንካሬ በመስጠት እና የተጎዳውን የፀጉር ክፍል ከስር ጀምሮ በመጠገን ረገድ ከፍተኛ ሚና አለው።
የሁለቱ ውህደት (ሞሪንጋ + ሩዝ): እነዚህን ሁለቱን ተፈጥሯዊ እቃዎች በማቀናጀት በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ልዩ የፀጉር ማስተካከያ (Treatment) ለሰባሪ፣ ለቀጠነ እና ለማይረዝም ፀጉር የሚሰጠው አስደናቂ መፍትሔ።
ይህን የቤት ውስጥ ተፈጥሯዊ ርጭት ወይም ማርክ በመጠቀም ጤናማ፣ ውብ እና የተትረፈረፈ ረጅም ፀጉር ማግኘት ይችላሉ።
ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይመልከቱ፤ ለወዳጅ ዘመድዎም በማጋራት ያድርሱ! ሀሳብዎትን በኮሜንት ላይ አስቀምጡልንየጸጉር እድገት
ለጸጉር ውድቀት መፍትሄ
የተጎዳ ጸጉር ማከሚያ
የጸጉር ማقና
የሞሪንጋ ጥቅም ለጸጉር
ጸጉር ለማሳደግ
የጸጉር መነቀል ማቆሚያ
Ethiopia hair growth remedy
Moringa for hair growth
Natural hair care routine Ethiopian
Hair loss treatment at home
Ethiopian beauty tips