ሰላማዊ ኢስላማዊ ተቋም ወይስ የአምባገነንነት እና ማን አለብኝነት የሴራ መንገድ?" | ነጃሺ ሚዲያ (Nejashi Media)
Nejashi Media
0:00 / 0:00
ሰላማዊ ኢስላማዊ ተቋም ወይስ የአምባገነንነት እና ማን አለብኝነት የሴራ መንገድ?" | ነጃሺ ሚዲያ (Nejashi Media)
180 просмотров · 8 дней назад
Nejashi Media
861 подписчик
180 просмотров · 8 дней назад
ቢስሚአላህ እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው።
በኢስላማዊ ተቋማት አስተዳደር፣ ግልጽነት እና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ጥልቅ ዳሰሳ የሚደረግበት ልዩ ውይይት በነጃሺ ሚዲያ!
"ሰላማዊ ኢስላማዊ ተቋም ወይስ የአምባገነንነት እና ማን አለብኝነት የሴራ መንገድ?" በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ወቅታዊ እና አስፈላጊ ውይይት።
🎙 በውይይቱ ላይ የተሳተፉ እንግዶች፡
ሼህ አህመድ
ኢንጂነር ሼህ ፈክሩዲን ሙሀመድ ራዚ
ወንድም ሃያቱ ከድር (Mash 24)
ወንድም አብይ ጣሰው
ወንድም ሰይፉ
ወንድም አብዱሰታር
እና ሌሎችም...
📌 ነጃሺ ሚዲያ (Nejashi Media / - The Real Voice!
ቪዲዮውን ከወደዱት Like፣ Share እና Subscribe በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ፤ የደወል ምልክቷንም በመጫን አዳዲስ ቪዲዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ ያድርጉ!
#NejashiMedia #ነጃሺ_ሚዲያ #RejashiMedia #ኢስላማዊ_ተቋም #EthiopianMuslims #Ethiopia #የኡስታዞች_ውይይት #Mash24 #ወቅታዊ_መረጃ