Перейти к содержимому

አዲስ ዝማሬ ለተሰበረ ልብ ዲያቆን ዘማሪ እንዳለ ደረጄ New Mezmur Letesebere Leb Deacon Zemari Endale Dereje

Deacon Endale Dereje и Eliyab Mezmur - ኤልያብ መዝሙር

0:00 / 0:00

አዲስ ዝማሬ ለተሰበረ ልብ ዲያቆን ዘማሪ እንዳለ ደረጄ New Mezmur Letesebere Leb Deacon Zemari Endale Dereje

38 103 просмотра · 9 мес. назад
Deacon Endale Dereje и Eliyab Mezmur - ኤልያብ መዝሙር
38 103 просмотра · 9 мес. назад
#duet #mezmur #orthodox #ethiopia ለተሰበረ ልብ ላጣ ሰው መጽኛ ሸክሙ ለከበደው ለሆነው ብቸኛ አንተ ነህ  መድሀኒቱ ኢየሱስ የናዝሬቱ አብርሀም አምኖት ወጥቶ ዘሩ ምድርን ከደነ ዮሴፍም በባርነት አለቀረም እንዳዘነ አንተን የተጠጋሰው በአንተ የታመነ አይቀርም እንዳዘነ ለተዋረዱት ክብር ለባዘኑት እረኛ በሰውፊት ለተናቁ ለተከፉት መጽናኛ እግዚአብሄር ብቻ ነው በምህረት ባለጸጋ የገዛን በደም ዋጋ የተናቀ ቢመስል በአባቱ የተረሳ ታነግሰዋለህ አንተ  ከፍቅርህ የተነሳ መገኛው በዱር ቢሆን ከበጎች ጋር ማደሩ ሆነህለታል ክብሩ          ሰው በስጋው ቢዝል ቢፈተን በህይወቱ በመውጣትና መውረድ በጊዜው በሰአቱ ከእርሱ የተቆጠረ   ያረፈ መዳፉ ላይ ከቶ መከራን አያይ