Перейти к содержимому

ታግሎ ማሸነፍ Vs ተሸንፎ ማሸነፍ። Jordan Life Speaks More than His Word

Jungian Classroom

0:00 / 0:00

ታግሎ ማሸነፍ Vs ተሸንፎ ማሸነፍ። Jordan Life Speaks More than His Word

10 017 просмотров · 11 месяцев назад
Jungian Classroom
28,9 тыс. подписчиков
10 017 просмотров · 11 месяцев назад
ታግሎ ስለማሸነፍ ያስተማረን ጆርዳን በበሽታ ተሸንፎ ካየነው ቆየን። We Who Wrestle With God ይላል የመጨረሻ መጸሀፉ። ከዚህ መጸሀፉ በሗላ Jordan petrson ደጋግሞ ኢዮብ ላይ መጸሀፍ እያዘጋጀ መሆኑን ይናገር ነበረ። በድንገት ግን ኢዩብ በስጋ ደዌ ተመታ። ልጁ ከፉኛ ታሟል ብላ በአደባባይ በተናገረች በሳምንቱ ጆርዳን ራፕ የሚያደርግበት የ 3 ደቂቃ ቪዲዮ በፌስቡክ ገጹ አጋራ። የወትሮውን አይደለሁም ብሎ ይጀምራል.....ቪዲዮው ወዲያው ከፌስቡክ ገጽ ወረደ። እኔ ሶክሪንሪኮርድ አድርጌው ነበረ ታዩታላችሁ በመሀል። ጆርዳንም ልክ እንደ ኢዩብ በዘበዛ አወራ። ..... i will deconstructed the patterns ....