DW Amharic የጥቅምት 7 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና
DW Amharic
0:00 / 0:00
DW Amharic የጥቅምት 7 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና
22 383 просмотра · 7 ч назад
DW Amharic
200 тыс. подписчиков
22 383 просмотра · 7 ч назад
የትግራይ ክልላዊ መንግሥት በአሉላ አባ ነጋ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ምንም አይነት እንቅስቃሴ እንዳይደረግ አስጠነቀቀ። የትግራይ የሰላም ኃይል ከፌደራል መከላከያ ሰራዊ ጋር በመሆን «ፅንፈኛ» ባለው የህወሓት ሰራዊ ላይ ባካሄደው የጸረ ማጥቃት እርምጃ የኃይል ሚዛኑን «ሙሉ በሙሉ መዛባቱን» የሰላም ኃይሉ ቃል አቀባይ ገለጹ።
በሆርሙዝ የባሕር ሰርጥ ይቀዝፍ የነበረ አንድ ነዳጅ የጫነ መርከብ በፈንጂ መንጎዱን የኢራን እስላማዊ አብዮት ዘብ ዛሬ አስታወቀ።