በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የመሬት እንክብካቤ የሞልዲንግ ስራዎች በከፍተኛ ፍጥነት እየተከናወኑ ይገኛሉ::
Wonji Sugar
0:00 / 0:00
በወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የመሬት እንክብካቤ የሞልዲንግ ስራዎች በከፍተኛ ፍጥነት እየተከናወኑ ይገኛሉ::
343 просмотра · 5 мес. назад
Wonji Sugar
302 подписчика
343 просмотра · 5 мес. назад
ፋብሪካው ካሉበት በርካታ የእርሻ ተግባራት መካከል አሁን ላይ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ የሚገኘው የሸንኮራ አገዳ ማሳዎችን የማስተካከልና የሞልዲንግ (Molding) ስራ ሲሆን፣ ይህም በፋብሪካው ስር በሚገኙ በሁሉም እርሻዎች በንቃት እየተከናወነ ይገኛል፡፡