Перейти к содержимому

በሚስትነት እና በእናትትነት መከካል ያለ ሽኩቻ

Sile enat podcast

0:00 / 0:00

በሚስትነት እና በእናትትነት መከካል ያለ ሽኩቻ

349 просмотров · 4 мес. назад
Sile enat podcast
230 подписчиков
349 просмотров · 4 мес. назад
ሴትነት ውስጥ እናትነት እና ሚስትነት የሚባሉ ትላልቅ ሰፊ ትከሻን እና ትጋትን የሚጠይቁ ሀላፊነቶች አሉ፡፡ በቅደም ተከተላቸው ሚስት መሆን ቢሸድምም ከሀላው የመጣው የእናትነት ሀላፊነት የሚስነትን ስፍራ ሊደመስስ ሲጣጣር ግን በብዙን ሴቶች ህይወት ይስተዋላል፡፡ ከእንግዲህ ወለድኩ በቃ መኖር ያለብኝ ለልጄ ነው ያለች እስከሚመስል አንዲት እናት ራሷንም ትዳሯንም የምትዘነጋበት አጋጣሚ እንዳለ ከአካላዊ ገፅታዋ አንስቶ እስከ ተለት ተለት እንቅስቃሴዎቿ አይቶ መረዳት ይቻላል፡፡ ይህም ራሷንም ትዳሯንም አለፍ ሲልም ዋጋ የከፈለችላውን ልጆቻቸውነም ሊያሳጣት ይችላል፡፡ በዚህ ቪዲዮ እንዴት በተመጣጠነ መልኩ ሁለቱም ሙሉ ትኩረትን የሚሹ ሀላፈሐነቶችን ልንወጣ እንደሚገባ እንድንወያይ እንድናስብ የሚያጌዙ ሀሳቦች ተዳሰዋል፡፡ #motherhood #mothersday #motivation #usa #ethiopia