የክትባት ቀን ያልተጠበቀ ፈተና! ነርሷ ያስፈራራችኝ ምክንያት...ለልጄ ቁርጠት መፍትሄ የተባለው ባህላዊ ምግብ!
Lili ena Muler
0:00 / 0:00
የክትባት ቀን ያልተጠበቀ ፈተና! ነርሷ ያስፈራራችኝ ምክንያት...ለልጄ ቁርጠት መፍትሄ የተባለው ባህላዊ ምግብ!
22 803 просмотра · 1 дн. назад
Lili ena Muler
58,6 тыс. подписчиков
22 803 просмотра · 1 дн. назад
ሰላም ውድ የLili ena Muler ቤተሰቦች!
በዛሬው ቪድዮአችን የልጃችንን የክትባት ቀን ውሎ፣ ያጋጠመንን ፈተና እንዲሁም ባህላዊውን እና ተወዳጁን የመንገለ (የበቆሎ ቂጣ) አገጋገር እና አፈታትፈት ይዘንላችሁ ቀርበናል።
የልጆች ቁርጠት እና የክብደት ጉዳይ ላይ ያላችሁን ልምድና ምክር ኮሜንት ላይ እንድታጋሩን እንፈልጋለን!
ቪድዮውን ከወደዳችሁት Like ማድረጋችሁን፣ ለጓደኞቻችሁ Share ማድረጉን እንዲሁም አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲደርሷችሁ Subscribe ማድረጉን አትርሱ። መልካም ቆይታ!
#LiliEnaMuler #የልጆችክትባት #መንገለ #EthiopianFood #Vlog #EthiopianVlog