ለሳሳ ፀጉር እና ለፀጉር መርገፍ - ፀጉር በፍጥነት ለማሳደግ | የሽንኩርት ውሀ አሰራር
beauty with Mimi
0:00 / 0:00
ለሳሳ ፀጉር እና ለፀጉር መርገፍ - ፀጉር በፍጥነት ለማሳደግ | የሽንኩርት ውሀ አሰራር
6 096 просмотров · 3 дня назад
beauty with Mimi
53,1 тыс. подписчиков
6 096 просмотров · 3 дня назад
ስለ ሽንኩርት ውሀ ለፀጉር እድገት የሰማሽው ነገር ሁሉ ተገላቢጦሽ ነው! በዚህ ቪዲዮ ፀጉር መነቀልን በአጭር ጊዜ ለማቆም እና አዲስ ፀጉር ለማሳደግ የሚረዳውን ትክክለኛውን የሽንኩርት ውሀ (Onion juice for hair growth) አሰራር አሳያችኋለሁ።
ፀጉርሽ እየተበጠሰ ወይም እያጠረ አስቸግሮሻል? የሮዝመሪ እና የሩዝ ውሀ ሞክረሽ ለውጥ አላየሽም? እንግዲያውስ ይሄንን በሳይንስ የተረጋገጠ 100% ተፈጥሯዊ የቤት ውስጥ መፍትሄ (Natural hair loss treatment) አብረን እንስራ። ሽታውን እንዴት ማጥፋት እንደሚቻል እና ቆዳን እንዳያቃጥል ፒኤች (pH) ሚዛኑን እንዴት ማስተካከል እንዳለብንም አካትቻለሁ።
📌 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምታገኚው፡
ፀጉር መነቀልን (Hair fall) የሚያቆመው የሰልፈር እና ካታላዝ ሚስጥር
የሽንኩርት ውሀን ያለ ምንም ሽታ እንዴት ማዘጋጀት እንደሚቻል
አዲስ ፀጉር ለማብቀል የሚረዳው ትክክለኛው አጠቃቀም እና ኢንቨርዥን ሜተድ (Inversion method)
ለተጨማሪ የፀጉር አጠባበቅ (Hair care tips) እና የውበት ቪዲዮዎች ቻናሌን Subscribe ማድረግ አትርሱ! ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like በማድረግ አበረታቱኝ።
የሽንኩርት ውሀ,የፀጉር መርገፍ,ለሳሳ ፀጉር,የፀጉር እድገት,የፀጉር መነቃቀል,ፀጉርን ለማብዛት,ፀጉር ማሳደጊያ,የሽንኩርት ውሀ ለፀጉር,onion juice for hair growth,how to stop hair loss,fast hair growth tips,hair thinning treatment,stop hair fall naturally,ethiopian hair care,keratin treatment at home,onion water for hair,extreme hair growth