ጤናማ በሆነ መንገድ ክብደት ለመጨመር የሚረዳ አቮካዶ፣ ሙዝና ቴምር ስሙዚ! | አስደናቂ ጥቅሞቹ እና አዘገጃጀቱ
ጤና Cure
0:00 / 0:00
ጤናማ በሆነ መንገድ ክብደት ለመጨመር የሚረዳ አቮካዶ፣ ሙዝና ቴምር ስሙዚ! | አስደናቂ ጥቅሞቹ እና አዘገጃጀቱ
1 619 просмотров · 4 дн. назад
ጤና Cure
210 тыс. подписчиков
1 619 просмотров · 4 дн. назад
#ክብደትመጨመሪያ #ስሙዚ #ጤናማአመጋገብ #አቮካዶ #የፍራፍሬመጠጥ #EthiopianHealth #HealthySmoothie #WeightGain #Amharic
ዛሬ በቤታችን ውስጥ በቀላሉ የምናዘጋጀውን፣ አቮካዶ፣ ሙዝ፣ ቴምር እና ወተትን ያካተተ ጤናማ የክብደት መጨመሪያ ስሙዚ አሰራር ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። ይህ ጣፋጭ መጠጥ ክብደት መጨመር ለሚፈልጉ ተጨማሪ ካሎሪ እና ጠቃሚ የሆኑ ማዕድናትን በተፈጥሯዊ መንገድ ይሰጣል። ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በማየት አብራችሁኝ አዘጋጁ!
ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like, Share እና Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ማሳሰቢያ፦ በዚህ ቪዲዮ ላይ የቀረበው መረጃ ለአጠቃላይ ግንዛቤና ትምህርት ብቻ የተዘጋጀ እንጂ የህክምና ምክርን፣ ምርመራን ወይም ህክምናን የሚተካ አይደለም። የደም ስኳር መጠን ችግር ካለብዎ፣ ያለምክንያት የክብደት መቀነስ ካጋጠመዎ ወይም የተለየ የጤና ሁኔታ ካለብዎ አዲስ የአመጋገብ ለውጥ ከማድረግዎ በፊት ሐኪምዎን ያማክሩ።