Перейти к содержимому

"ትብብሩ ከጠበቅኩት በላይ ዘግይቷል" ልደቱ አያሌው | BBC News አማርኛ

BBC News አማርኛ

0:00 / 0:00

"ትብብሩ ከጠበቅኩት በላይ ዘግይቷል" ልደቱ አያሌው | BBC News አማርኛ

16 917 просмотров · 7 часов назад
BBC News አማርኛ
120 тыс. подписчиков
16 917 просмотров · 7 часов назад
ሰባት ታታቂ ቡድኖች የመሠረቱት ፀረ መንግሥት ጥምረት ከተለያዩ ወገኖች የድጋፍ እና የተቃውሞ አስተያየት እየተሰነዘረበት ነው። መንግሥት ግን ስብስቡ የኤርትራን እና የግብፅን ዓላማ የሚያራምድ ፀረ ኢትዮጵያ እንቅስቃሴ ነው ሲል አጣጥሎታል። ፖለቲከኛው ልደቱ ጥምረቱን በተመለከተ ምልከታቸውን ለቢቢሲ አጋርተዋል። https://bbc.in/3HI4JVI --------------------------- ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው። ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ። ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን። ከዩቲዩብ በተጨማሪ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙናል ቢቢሲ አማርኛ ድረ-ገፅ 👉🏽 https://www.bbc.com/amharic ፌስቡክ 👉🏽   / bbcnewsamharic   ዋትስአፕ 👉🏽 https://whatsapp.com/channel/0029Vawq...