Перейти к содержимому

መስከረም 13፣ 2019 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት

BBC News አማርኛ

0:00 / 0:00

መስከረም 13፣ 2019 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት

9 982 просмотра · Трансляция закончилась 2 часа назад
BBC News አማርኛ
120 тыс. подписчиков
9 982 просмотра · Трансляция закончилась 2 часа назад
መስከረም 13፣ 2019 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት በላሊበላ ከባድ መሣሪያዎች ተኩስ የላሊበላ አብያተ ክርስቲያን ላይ አደጋ ስለመደቀኑ በአላማጣ፣ ቆቦ፣ አፋር ዛሬ ስለነበሩ ግጭቶች የአፍሪካ ኅብረት እና ትብብር ለኅልውና መግለጫዎች ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል https://bbc.in/3HI4JVI --------------------------- ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው። ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ። ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን። ከዩቲዩብ በተጨማሪ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙናል ቢቢሲ አማርኛ ድረ-ገፅ 👉🏽 https://www.bbc.com/amharic ፌስቡክ 👉🏽   / bbcnewsamharic   ዋትስአፕ 👉🏽 https://whatsapp.com/channel/0029Vawq...