Перейти к содержимому

እውነተኛ ቢዝነስ _________ ይጀመራል?፣ለምን?፣እንዴት?፣በምን?፣ከየት????.......

ቢዝነስ በብልሃት

0:00 / 0:00

እውነተኛ ቢዝነስ _________ ይጀመራል?፣ለምን?፣እንዴት?፣በምን?፣ከየት????.......

201 просмотр · 4 мес. назад
ቢዝነስ በብልሃት
172 подписчика
201 просмотр · 4 мес. назад
ይሄንን ቻናል ለመክፈት የፈለኩት አሁን አልነበረም ግን እግዚአብሄር ፈቅዶ ተጀምሯል በዙዎቻችን ሰለ ትልቅ ቢዝነሶች ብዙ ሰምተናል ስለ ኦላይን ቢዝነሶች ብዙ ሰምተናል ግን አነስተኛ ቢዝነስ ለመክፈት ምን ማድረግ እንዳለብን መሰረታዊ የሆነ የልምድ ትምህርት ማግኘት ይቸግራል እናም እውነተኛ ያልተጋነነ የህይወት ተሞክሮ ማግኘት ከባድ ነው በዚህ ቻናል ያንን ክፍተት ለመሙላት እንሞክራለን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን አሜን