በግብፅ አሌክሳንድሪያ የሚገኘው ታላቁ የቅዱስ ማርሚና ገዳም ድንቅ ታሪክ | St. Mina Monastery Egypt
Melawit
0:00 / 0:00
በግብፅ አሌክሳንድሪያ የሚገኘው ታላቁ የቅዱስ ማርሚና ገዳም ድንቅ ታሪክ | St. Mina Monastery Egypt
559 просмотров · 1 мес. назад
Melawit
174 подписчика
559 просмотров · 1 мес. назад
ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች!
በዛሬው ቪዲዮችን በግብፅ አሌክሳንድሪያ የሚገኘውን የሰማዕቱ የቅዱስ ማርሚና (ቅዱስ ሚናስ) ታላቅ ገዳም እና ህንጻውን ድንቅ በሆነ መንገድ ስላስነጹት ታላቁ አባት አቡነ ቄርሎስ (Pope Cyril VI) አስደናቂ ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል::
የቅዱሳኑ አጽም በአንድነት ስለሚገኝበት በዚህ ታሪካዊና መንፈሳዊ ስፍራ ዙሪያ የተሰናዳውን ቪዲዮ አይተው ለሌሎችም ያካፍሉ (Share ያድርጉ)።
🔔 ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የመንፈሳዊ እና ታሪካዊ ቪዲዮዎች ቤተሰብ ይሁኑ!
👍 ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like ማድረግ እና አስተያየታችሁን በ Comment ማስፈር አትርሱ።
Hashtags / ሃሽታጎች፦
#ቅዱስ_ማርሚና #አቡነ_ቄርሎስ #የግብፅ_ገዳማት #StMina #PopeCyrilVI #ኦርቶዶክስ #EthiopianOrthodox #OrthodoxTewahedo