ቅስሜን ሰብሮታል! እናቴ ስትሰደብ ሰምቼ ነው አንገቴን የደፋሁት! የMMA ተፋላሚው አገረሰላም EBS ላይ በእንባ ታንቆ የተናገረው ልብ የሚነካ ሚስጥር!
Dimket Tour - ድምቀት ቱር
0:00 / 0:00
ቅስሜን ሰብሮታል! እናቴ ስትሰደብ ሰምቼ ነው አንገቴን የደፋሁት! የMMA ተፋላሚው አገረሰላም EBS ላይ በእንባ ታንቆ የተናገረው ልብ የሚነካ ሚስጥር!
322 просмотра · 11 дней назад
Dimket Tour - ድምቀት ቱር
7,44 тыс. подписчиков
322 просмотра · 11 дней назад
በኤቢኤስ (EBS) የቅዳሜ ከሰዓት ፕሮግራም ላይ እንግዳ ሆኖ የቀረበው የኤምኤምኤ (MMA) ተፋላሚው አገረሰላም በእንባ ታንቆ የተናገረው ልብ የሚነካ ንግግር የብዙዎችን ልብ ነክቷል። ውድድሩ እንደተጠናቀቀ እናቱ በመሰደቧ ምክንያት አንገቱን ደፍቶ እንደነበር የተናገረው አገረሰላም፣ እናቱ በወገቧ እንጨት ተሸክማ እንደ አሳደገችውና ፍልሚያውን በቲቪ ስትከታተል ራስዋን እስከመሳት ደርሳ እንደነበር ገልጿል። እናትን ማዋረድና መሳደብ የሞራል ውድቀትና የሰብእና ማነስ ማሳያ መሆኑን ያስገነዘበበት አጋጣሚ ነበር።
Ethiopian MMA fighter Agereselam broke down in tears during his interview on EBS TV's Saturday Afternoon show, speaking about the emotional pain of hearing insults directed at his mother. He shared the extreme sacrifices his mother made, carrying firewood to raise him, and how she fainted while watching his intense match on TV. This video highlights his emotional message and the importance of respecting mothers in society.
#Agereselam #አገረሰላም #EBS #EBS TV #EthiopianMMA #Maleda #EthiopianSports #MothersDay #EthiopianNews #ViralEthiopia #trending #trendingvideo #trendingshorts #trendingreels #trendingnow #viralvideo #viralreels #viralvideos #viralnews #ebstv #seifufantahun #seifufantahunonebs #abaytv #comedy #comedyvideo #eshetumelese