ተወዳጅ የሆኑ የማርያም መዝሙሮች ስብስብ እንኳን አደረሳችሁ! 21 #mezmur #maryam
ኅቡዕ ረዓይ
0:00 / 0:00
ተወዳጅ የሆኑ የማርያም መዝሙሮች ስብስብ እንኳን አደረሳችሁ! 21 #mezmur #maryam
22 просмотра · 3 дня назад
ኅቡዕ ረዓይ
402 подписчика
22 просмотра · 3 дня назад
ተወዳጅ የሆኑ የማርያም መዝሙሮች ስብስብ እንኳን አደረሳችሁ! 21
ግሸን ማርያም መዝሙሮች መስክረም 21 ንግስ በአል
እንኳን ወደ ኅቡዕ ረዓይ በደህና መጡ
ኅቡዕ ረዓይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ትምህርት፣ ታሪክ፣ መዝሙር፣ ስብከት እና መንፈሳዊ እውቀት በቀላሉ እና በጥራት የምናቀርብበት ቻናል ነው።
በዚህ ቻናል ውስጥ፦
የቅዱሳን ታሪክ
ኦርቶዶክስዊ ትምህርቶች
መንፈሳዊ መዝሙሮች
የቤተክርስቲያን ታሪክና ሥርዓት
እምነትን የሚያጠናክሩ መልዕክቶች
ጥያቄዎቻችሁን በተቻለ መጠን በትክክልና በተመረመረ መረጃ የሚመልሱ ይዘቶች
አላማችን እውነተኛ፣ ተዓማኒ እና ጠቃሚ መንፈሳዊ ይዘቶችን በከፍተኛ ጥራት በማቅረብ እምነታችሁን ማጠናከር እና ዕውቀታችሁን ማሳደግ ነው።
እባክዎ ቻናሉን Subscribe በማድረግ Like እና Share በማድረግ የዚህ መንፈሳዊ አገልግሎት ተሳታፊ ይሁኑ። አዳዲስ ቪዲዮዎቻችንን እንዳያመልጣችሁ የማሳወቂያውን ደወል ማብራትን አይርሱ
ዕውቀትን በእውነት፣ እምነትን በብርሃን