ሊያሳድገኝ ፈልጎ ቆነጠጠኝ!|| መምህርት ማህሌት ሰለሞን || ዛሬን ከኤልያስ ጋራ||zaren keelias gara
Elias Shitahun
0:00 / 0:00
ሊያሳድገኝ ፈልጎ ቆነጠጠኝ!|| መምህርት ማህሌት ሰለሞን || ዛሬን ከኤልያስ ጋራ||zaren keelias gara
70 504 просмотра · 1 г. назад
Elias Shitahun
72,5 тыс. подписчиков
70 504 просмотра · 1 г. назад
ይኽ "ዛሬን ከኤልያስ ጋራ" ነው!
በኤልያስ ሽታኹን አቅራቢነት ማግሰኞ ምሽቱን ወደናንተ የሚደርሰው ፖድካስት!
በስራቸው በሀሳባቸው በህይወት መንገዳቸው ሊደመጡ የሚገባቸው ሰዎች ጋራ ውይይትና ቀለል ያለ ሙግት የምትመለከቱበት ነው።
በዛሬው ፖድካስታችን ከቲያትር ጥበብ መምህርት ከሆነችው ማህሌት ሰለሞን ስለህይወት አረዳድና መንገዶቿ ተጨዋወተናል።
መምህርት ማህሌት ሰለሞን ከአስተማሪነቷ
በተጨማሪ በትወና ዳኝነቷ ትታወቃለች።
subscribe, share,like በማድረግ አብራቹን ቆዩ።