Перейти к содержимому

አማራጭ አነስተኛ ግብር ሊተገበር ነው | ሲያጨቃጭቅ የነበረው የደሞዝ ጥያቄ ተፈታ | የመኖሪያ ቤት አቅርቦትና እርምጃዎች | Gebeya Bussiness

Gebeya Media - ገበያ

0:00 / 0:00

አማራጭ አነስተኛ ግብር ሊተገበር ነው | ሲያጨቃጭቅ የነበረው የደሞዝ ጥያቄ ተፈታ | የመኖሪያ ቤት አቅርቦትና እርምጃዎች | Gebeya Bussiness

20 969 просмотров · 11 ч назад
Gebeya Media - ገበያ
668 тыс. подписчиков
20 969 просмотров · 11 ч назад
ገበያ ቢዝነስ ዜና | Gebeya Business News በዛሬው የቢዝነስ ዜና ዝግጅታችን የኢትዮጵያ ቢዝነስ እና ኢኮኖሚ ዋና ዋና መረጃዎችን እናቀርባለን። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰራተኞቹ የሦስት እርከን የደመወዝ ጭማሪ ማድረጉን። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ዉሳኔ ማሳለፉን። የመኖሪያ ቤት አቅርቦት ላይ እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎች ከዜጎች የኑሮ ሁኔታ እና አቅም ጋር ያልተጣጣሙ ናቸው መባሉን። ኪሳራ እንደደረሰባቸው ለሚያሳውቁ ግብር ከፋዮች ከጠቅላላ ዓመታዊ ገቢያቸው ላይ " አማራጭ አነስተኛ ግብር " ተሰልቶ እንዲከፍሉ ይደረጋል መባሉን። ከህዳሴ ግድቡ በተጨማሪ በአባይ ተፋሰስ ላይ ሊገነቡ የታቀዱ ግድቦች የዓለም አቀፍ ህግጋትን ጠብቀው የተጠኑ መሆናቸውንና ሌሎች መረጃዎችን ይከታተላሉ። Welcome to Gebeya Media – Gebeya Business News, your trusted source for Ethiopian business, investment, market updates, and economic news. Commercial Bank of Ethiopia has made a three-tier salary increment for its employees. Addis Ababa City Administration Cabinet held discussions on various agendas and passed key decisions. Measures being taken regarding housing supply are reportedly misaligned with citizens' living conditions and financial capabilities. Taxpayers who declare financial losses will be required to pay an "Alternative Minimum Tax" calculated from their total annual gross revenue. It was stated that the dams planned for construction on the Abay (Nile) basin—in addition to the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD)—have been studied in accordance with international laws, and other news updates. 👍 Like • Share • Subscribe to Gebeya Media. #GebeyaMedia​ #GebeyaBusinessNews​ #CBE #CommercialBankOfEthiopia #SalaryIncrease #EthiopianBanking #CBEEmployees#AddisAbaba #CityCabinet #EthiopianGovernment #CabinetDecisions #AddisAbabaCity #EthiopiaHousing #AffordableHousing #LivingCostEthiopia #HousingPolicy #AddisAbabaHousing #EthiopiaTax #AlternativeMinimumTax #AMT #EthiopianEconomy #TaxPolicy#GERD #AbayRiver #NileBasin #EthiopianDams #InternationalLaw #GrandEthiopianRenaissanceDam