ምፅዋ ያችን ሰዓት...ቀይ ባሕር ሲቀላ #የሻብያን ሰዎች መልዓክ አደርግሃቸው አሉ | ክፍል አንድ፡-ዶ/ር ፍርድአወቀ ማሞ #ገፅ፴፰ #MinyiluPodcast
Minyilu podcast
0:00 / 0:00
ምፅዋ ያችን ሰዓት...ቀይ ባሕር ሲቀላ #የሻብያን ሰዎች መልዓክ አደርግሃቸው አሉ | ክፍል አንድ፡-ዶ/ር ፍርድአወቀ ማሞ #ገፅ፴፰ #MinyiluPodcast
22 661 просмотр · 4 месяца назад
Minyilu podcast
16,7 тыс. подписчиков
22 661 просмотр · 4 месяца назад
ምፅዋ ደረሰውን ሰቆቃ አረሳው #ገፅ፴፰ ክፍል አንድ
የቀይ ባሕር ሲቀላ መፅሐፍ ደራሲ ዶ/ር ፍርድአወቀ ማሞ ዕውቅ የቀዶ ህክምና ሃኪም ናቸው፡፡ አዲስ አበባ ቢወለዱም ከሶስት አመታቸው በኃላ ያደጉት አሰብ እና አስመራ ነው፡፡ በተለይ አስመራ ከተማ ከ6 ዓመታቸው ጀምሮ ክፉና ደጉን የወቁበት ተምረው የጨረሱበት የሚወዱት ከተማ ነው፡፡ የህክምና ትምህርታቸውን አዲስ አበባ ጥቁር አንበሳ ተምረው ሲጨርሱ ምድባቸውን ያደረጉት እዛው ባደጉበት ኤርትራ ነው፡፡ በወቅቱ ለስራ ኤርትራ እና ትግራይ ክፍለ ሃገር መመደብ የሞት ያክል በሚቆጠርበት ወቅት ከአደጉበት ማበረሰብ ጋር መስራትን መርጠዋል፡፡ የተለያዩ ጤና ጣቢያዎች ሰርቷል፡፡ ለቀይ ባሕር ሲቀላ መፅሐፍ መነሻ የሆነበት ግን የካቲት 1 ቀን 1982 ዓም ምጽዋ በሻብያ እጅ ከወደቀችበት ዕለት ጀምሮ የተከሰተውን መነሻ በማድረግ በጊዜው እራሳቸው ላይ የደረሰውን ሁኔታ የጦርነትን አስከፊ በጊዜው ምፅዋ እና ባለፉባቸው ቦታዎች ሁሉ ስለተከሰቱ ጉዳዮች ፅፈውልናል፡፡
ቀይ ባሕር ሲቀላ መፅሐፍ የኢትዮጵያውያን እና የኢዮጵያን ሁኔታ በዕዝነ ሕሌናችን መለስ ብለን እንድናስብ የሚያዲርግ ነው፡፡
ደራሲው ዶ/ር ፍርድአወቀ ማሞ ከምንሉ ፖድካደስት ጋር ያደረጉትን ቆይታ እንድትከታተሉት እጋብዛለሁ፡፡#Minyilupodcast#kingsofabbay#Minyiludesyibelwe#Podcast#hasabmeda #nikupodcast#dokapodcast#MarakiWeg #tewdajmedia#Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ#AmharicPodcast #ethiopianpodcast #ይችላል #Minyilupodcast #ሶሻል #ሚድያ #podcast #interview #education #passion #dejaf #alivepodcast#MERI_PODCAST #ethiopia #habesha #socialmedia #moral #socialresponsibility#Minyilupodcast#mohanbessa#SeifuonEBS#childhood#hoistory #ምንይሉፖደካስት#semaypodcast#nikodimosshow#TesfaBroadcastingNetwork#encounter #mindset#SeifuonEBS#Egregnawpodcast#Minyiludesyibelwe#Minyilupodcast# kingsofabbay
#Facebook: / 1dh7ednaj4
#tiktok:- https://www.tiktok.com/@minyilupodcas...
#telegeram: @MinyiluD