Перейти к содержимому

ታዳጊዎች በአደንዛዥ ዕፅ ሱስ እየሞቱ ነው #ፍቅረኛዬን ያጣኋት በሱስ ምክንያት ነው ፡-ዲጄ ዩናታን ሊዮን #ገፅ፴፯ #MinyiluPodcast

Minyilu podcast

0:00 / 0:00

ታዳጊዎች በአደንዛዥ ዕፅ ሱስ እየሞቱ ነው #ፍቅረኛዬን ያጣኋት በሱስ ምክንያት ነው ፡-ዲጄ ዩናታን ሊዮን #ገፅ፴፯ #MinyiluPodcast

1 308 просмотров · 5 мес. назад
Minyilu podcast
16,7 тыс. подписчиков
1 308 просмотров · 5 мес. назад
#ገፅ፴፯ ዲጄ ዩናታን ሊዮን ዕድለኛው ዮናታን ከ22 ዓመት በላይ በሱስ ወስጥ ኖሯል፡፡ ታንዛኒያ የጀመረው አደንዛዥ ዕፅ እና መጠጥ ሱስ በአካሉ በአዕምሮውና በጤናው ላይ ብዙ ጉዳት አርሶበታል፡፡ የሰውነት ክብደቱ 39 ኪሎ ግራም ደርሷል፡፡ እድለኛው ዮናታን ከሱስ ለመውጣት በተለያዩ ጊዚያት ሞክሯል፡፡ በተደጋጋሚ ሱስ ማገገሚያ ገብቶ ወጥቷል ተመልሶ ገብቷል፡፡ በሱሱ ምክንያት ፍቅረኛውን አጥቷል፡፡ከቤተሰብ ተገልሏል፡፡ 22 ዓመት የኖረበትን ሱስ አሁን ረ,እርግፍ አርጎ ትቶ በሱስ የጠቁ ሰዎችን እየረዳ ነው፡፡ አሁን ላይ ጉድ ላክ የሱስ ማገገሚያ የበጎ አድራጎት ማዕከል መስርቶ በርካቶችን ከሱስ እያወጣ ነው፡፡ #Minyilupodcast#kingsofabbay#Minyiludesyibelwe#Podcast#hasabmeda #nikupodcast#dokapodcast#MarakiWeg #tewdajmedia#Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ#AmharicPodcast #ethiopianpodcast #ይችላል #Minyilupodcast #ሶሻል #ሚድያ #podcast #interview #education #passion #dejaf #alivepodcast#MERI_PODCAST #ethiopia #habesha #socialmedia #moral #socialresponsibility#Minyilupodcast#mohanbessa#SeifuonEBS#childhood#hoistory #ምንይሉፖደካስት#semaypodcast#nikodimosshow#TesfaBroadcastingNetwork#encounter #mindset#SeifuonEBS#Egregnawpodcast#Minyiludesyibelwe#Minyilupodcast# kingsofabbay #Facebook:  / 1dh7ednaj4   #tiktok:- https://www.tiktok.com/@minyilupodcas... #telegeram: @MinyiluD