አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ //የቅዱሳን ታሪክና የምሕረት ቃል ኪዳን//@መቅደስዘኦርቶዶክስሚዲያ
ስብሐት ቱዩብ /Sibhat Tube
0:00 / 0:00
አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ //የቅዱሳን ታሪክና የምሕረት ቃል ኪዳን//@መቅደስዘኦርቶዶክስሚዲያ
221 просмотр · 8 месяцев назад
ስብሐት ቱዩብ /Sibhat Tube
3,15 тыс. подписчиков
221 просмотр · 8 месяцев назад
''ቃልህ ለጉሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ።'' መዝሙር ፻፲፰፥፻፫ እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ! ይህ ቻናል በዋነኝነት ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችን እና ዝማሬዎችን የሚያገኙበት ነው አገልግሎቱን ለመደገፍ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየን። እናመሰግናለን!
የካቲት 5 ቀን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ታሪክ ውስጥ ታላላቅ ቅዱሳን የሚታሰቡበት ልዩ ዕለት ነው። በዚህ ቪዲዮ፦ የታላቁ ጻድቅ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ (አቦ) ድንቅ ታሪክና ከፈጣሪ የተቀበሉት የምሕረት ቃል ኪዳን፤ የክርስቶስ ወዳጅ የተባሉት የቅዱስ አባ ብሶይ አስደናቂ ትሕትና፤ ስለ ሃይማኖታቸው አንገታቸውን ለሰይፍ የሰጡት የ49ኙ አረጋውያን ሰማዕታት ፍልሠት፤ እንዲሁም ስለ አባ ዕብሎይ እና አባ ኖብ (መነሳንሱ ዘወርቅ) ገድል በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃዎች ተደግፎ በድንቅ ትረካና ግጥም ቀርቧል።
February 12 (Yekatit 5) is a significant spiritual day in the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, marking the feast and covenant of several great saints. In this video, we explore: The miraculous life of Abune Gebre Menfes Kidus and the divine "Covenant of Mercy" he received for his beloved country, Ethiopia, the profound humility of St. Abba Bishoy, the beloved of Christ, who was worthy of washing the feet of the Lord , and the sacred story of the 49 Martyrs of Scetes.
#አቡነ_ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ #የካቲት5 #ኦርቶዶክስ #መንፈሳዊ_ትረካ #ገድለ_ቅዱሳን #አባ_ብሶይ #AbuneGebreMenfesKidus #EthiopianOrthodox #ChristianSaints #OrthodoxNarration #አቡነ_ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ #የካቲት5 #ኦርቶዶክስ #መንፈሳዊ_ትረካ #አባ_ብሶይ #ቅዱሳን #EOTC #EthiopianOrthodox አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ፣ አባ ብሶይ፣ የካቲት 5፣ ቅዱሳን፣ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ፣ መንፈሳዊ ትረካ፣ ገድለ ቅዱሳን፣ ስንክሳር፣ የካቲት አምስት፣ አባ ዕብሎይ። Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, Abune Gebre Menfes Kidus, Abba Bishoy, Saints of February, Orthodox Narration, Ethiopian Saints.
👇🏼ሌሎች የመጽሃፍ ዳሰሳ ስራዎች
• 🛑👉 የነነዌ ታሪክ - ከጥፋት የታደገን ያ ጩኸት - የነነዌ ንስሐ ...
• 👉የአቡነ ተክለሃይማኖት ታሪክ እና ተጋድሎ/Abune Tekilehay...
• ኃጢአት ለሰው ልጅ የባሕርይ ገንዘቡ ወይንስ...?የኃጢአት ደሞዝ.....
• ኃጢአት ፍጥረት ወይንስ...! የእግዚአብሔር ቅድስና...?//መቅደስ...
• ኃጢአት እና የሰው ልጅ!/ኃጢአት ምንድን ነው?//What is Sin...
• በዓታ ለማርያም #እያቄም ወሐና እናት አባትሽ#ኦርቶዶክሳዊ ንስሓ#በ...
• ኦርቶዶክሳዊ ንስሓ//Orthodox repentance
👇🏼Telegram
https://t.me/mekdeszeorthodoxmedia
👇🏼Don't forget
🔔 ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
👍 Like ከወደዳችሁት
🔄 Share it with friends
💬 Comment