በቀላሉ የጂንስ ጃኬት ፓተርን አወጣጥ/ jeans jacket pattern making
Pattern Making | ፓተርን ሜኪንግ
0:00 / 0:00
በቀላሉ የጂንስ ጃኬት ፓተርን አወጣጥ/ jeans jacket pattern making
351 просмотр · 3 мес. назад
Pattern Making | ፓተርን ሜኪንግ
698 подписчиков
351 просмотр · 3 мес. назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የቻናሌ ተከታታዮች! በዛሬው ቪዲዮ (ክፍል 1) ለታዳጊዎች የሚሆን የጂንስ ጃኬት (Jeans Jacket) ሙሉ የፓተርን አወጣጥ እና አቆራረጥ መመሪያ ደረጃ በደረጃ በዝርዝር እናያለን። ይህ ፓተርን ለ XL ሳይዝ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ማንኛውም ጀማሪ በቀላሉ ሊረዳው በሚችል መልኩ በድምፅ ተደግፎ የተዘጋጀ ነው።
ቪዲዮውን ከወደዱት ላይክ (Like) ማድረጋችሁን እና አዳዲስ አስተማሪ የልብስ ዲዛይን ቪዲዮዎች እንዲደርሷችሁ ቻናሌን ሰብስክራይብ (Subscribe) ማድረጋችሁን እንዳትረሱ! አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ። ስለተከታተላችሁኝ አመሰግናለሁ!"
In this video (Part 1), I will show you step-by-step how to draft a professional Denim/Jeans Jacket pattern for teenagers (Size XL). This tutorial is beginner-friendly and fully explained. Don't forget to like, comment, and subscribe for more fashion design and pattern-making tutorials!
#የጂንስጃኬት #የልብስዲዛይን #JeansJacketPattern #PatternMaking #SewingTutorial #HananDesignStudio