በቤት ውስጥ በቀላሉ የሚሰራ ስታይለሽ ዚፐር ጃኬት የፓተርን እና ሳይዝ ስሌት ትምህርት
Pattern Making | ፓተርን ሜኪንግ
0:00 / 0:00
በቤት ውስጥ በቀላሉ የሚሰራ ስታይለሽ ዚፐር ጃኬት የፓተርን እና ሳይዝ ስሌት ትምህርት
260 просмотров · 2 мес. назад
Pattern Making | ፓተርን ሜኪንግ
698 подписчиков
260 просмотров · 2 мес. назад
ሰላም ሰላም ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች! ዛሬ በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት በጣም ውብ እና አካልን ጠብቆ የሚወጣውን ይህንን ስታይለሽ ዚፐር ጃኬት (Zipper Jacket) የፓተርን አሰራር ይዤላችሁ መጥቻለሁ።
በዚህ የቪዲዮ ትምህርት ውስጥ የምታዩዋቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
ትክክለኛ የሳይዝ ስሌት: የደረት፣ የወገብ እና የጫንቃ ልኬቶች በሴንቲሜትር (CM)
የቁንጮ ኮላር (Collar) እና የካፍ (Cuff) አሰራር
ዳርት (Dart) ማውጣት እና ቅርጽ መስጠት
ለጀማሪዎች ግልጽ እና ቀላል በሆነ መንገድ የተዘጋጀ የፓተርን ዝግጅት
ጥበቤን ለዓለም በማጋራት በሶሻል ሚድያ ውጤታማ መሆን አላማዬ ነው፤ አብራችሁኝ ስላላችሁ እናመሰግናለን!
ቪዲዮውን ከወደዱት Like፣ Share እና Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ሀሳብ እና ጥያቄ ካላችሁ በኮሜንት አስቀምጡልኝ!
ይከታተሉኝ (Follow Me):
YouTube | TikTok | Facebook | Instagram | Pinterest