የመሬት መንቀጥቀጥ፣ ሱናሚ እና እሳተ ገሞራ እንዴት ይፈጠራሉ?
Scietex Academy
0:00 / 0:00
የመሬት መንቀጥቀጥ፣ ሱናሚ እና እሳተ ገሞራ እንዴት ይፈጠራሉ?
64 просмотра · 4 дн. назад
Scietex Academy
65 подписчиков
64 просмотра · 4 дн. назад
የመሬት መንቀጥቀጥ የሚከሰተው የፕሌት ድንበሮች የተከማቸ ሃይልን በሚለቁበት ጊዜ ነው። ትራንስፎርም፣ ኮንቬርጀንት እና divergent ድንበሮች የተለያየ አይነት የመሬት መንቀጥቀጥ ያስከትላሉ። ብዙ ጊዜ ሃይለኛ የመረት መንቀጥቀጥ፣ ሱናሚ እና የእሳተ ገሞራ የሚከሰተው በsubduction ዞኖች አካባቢ ነው። የቴክቶኒክ ሰሌዳዎች እንቅስቃሴ የሚያስከትለውን አደጋ በዚህ ቪዲዮ ይመልከቱ።
#ethiopianeducation #earthscience #earthquake #volcanoeruption #tsunami #amharictech