Перейти к содержимому

ስለኛ ብሎ|Selegna belo|Lideta Mariam Catholic Cathedral Church

Lideta Mariam Catholic Cathedral

0:00 / 0:00

ስለኛ ብሎ|Selegna belo|Lideta Mariam Catholic Cathedral Church

3 578 просмотров · 6 мес. назад
Lideta Mariam Catholic Cathedral
1,76 тыс. подписчиков
3 578 просмотров · 6 мес. назад
እንኳን ወደ Lideta Mariam Catholic Cathedral YouTube Channel በሰላም መጡ:: የአ.አ ልደታ ማርያም ካቶሊክ ካቴድራል ወጣት መዘምራን ማህበር የተዘጋጀ 2018 ዓ.ም ስለኛ ብሎ   ስለኛ ብሎ ልጅሽ ተሰቅሎ  ልብሽ በሀዘን ተወግቶ ቆስሎ ስለኛ ብሎ ልጅሽ ተሰቅሎ  እንዳንጠፋ ነይ እርጅን ቶሎ   1. ልብሽ በሀዘን እንደሚባባ ለልባችን ሁኝ ባልደረባ ማርያም ሆይ የለቅሶሽ አንባ እንዲረዳን እኛ ልብ ይግባ   2.እነሆ እናት ብሎ ሰጥቶን እንዳንተው ልጅነትን የልብሽ ሰይፍ ይጠብቀን የዓስም ክፋት እንዳይዘን   3.እንሸከም ካንቺ ሐዘን የአቅማችንን ተከፋፍለን አንቺ አልቅሰሽ እናታችን እኛ በዓለም ደስ አይበለን   4.ከመስቀሉ አውርደውት ተደግፎ ባንቺ ደረት ያለቀስሺው የእንባ ሙላት ይጠብልን የኛን ክፋት    • ኦ ኃያልነትህ||O hayalinet||Catholic Mezmur ||L...      • ማርያም||Maryam||Catholic Mezmur||Lideta Mari...      • ተወልዷል|Tewelduale|Catholic Mezmur|Christmas...      • የኛ ጌታ||yegna geta||Catholic Mezmur ||Lidet...   #ካቶሊክ #ቤተክርስቲያን #Ethiopian #Catholic #church #catholitv #YelidetaLijoch #short #shortvideo#catholicsong #ethiopiancatholic #catholicchurch #ethiopiancatholicchurch #catholicmezmur #ethiopiancatholiclivesong #catholicconcert #amhariccatholicmezemur #Lideta Mariam Catholic Cathedral church #newethiopianmezmur #newamhariccatholicmezmur #newethiopiancatholicmezmur #gospelsong #catholicgospel #yelidetalijoch #catholicchurch #ስብከተ_ወንጌል #መዝሙር #ዝማሬ #New #ሰላም #song #ስብከተ_ወንጌል #ኢትዮጵያ #ሀበሻ #ethiopia #habesha #tiktok #Catholic #pax #ስብከት #ማርያም#ዝማሬ #Catholic #Church#halelujah #mezmure#ethiopiancatholicsongandteachings #catholicfaith #catholicchurch #ethiopiancatholicchurch #gospelmusic @amencatholiccollections494 @catholicmezmur @hawassacatholicchurch1291 @EWTNcatholictv @Psalmtube26 @pax_ctv ​Ethiopian Catholic songs and teachingsEthiopian Catholic songs and teachings#new ethiopian catholic song#ethiopiancatholic #church #singer  #ethiopianchristiansong  #song  #music #ethiopiancatholic #mezmur #spiritual  #lyrics #amharic  #youtubevideo #መዝሙር #ዝማሬ #ዘማሪ #መንፈሳዊ#ስብከተ_ወንጌል #መንፈሳዊ_ትምህርት #አስተምህሮ #ጸሎት #ሱባኤ #gospelsong #catholic #choir #music #catholic_songs #worshipsongs