Перейти к содержимому

ከፍተኛ የዶላር ጫረታ ሊካሔድ ነው | ወደ መቀሌ የሚደረገው በረራው ተቋረጠ | IMF የዕዳ ማዕቀብ ሊያሻሽል ነው | Gebeya Bussiness

Gebeya Media - ገበያ

0:00 / 0:00

ከፍተኛ የዶላር ጫረታ ሊካሔድ ነው | ወደ መቀሌ የሚደረገው በረራው ተቋረጠ | IMF የዕዳ ማዕቀብ ሊያሻሽል ነው | Gebeya Bussiness

5 985 просмотров · 17 часов назад
Gebeya Media - ገበያ
665 тыс. подписчиков
5 985 просмотров · 17 часов назад
ገበያ ቢዝነስ ዜና | Gebeya Business News በዛሬው የቢዝነስ ዜና ዝግጅታችን የኢትዮጵያ ቢዝነስ እና ኢኮኖሚ ዋና ዋና መረጃዎችን እናቀርባለን። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ ሶስት ከተሞች ሊያደርጋቸው የነበራቸውን በረራዎች መሰረዙን። ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም IMF የዝቅተኛ ገቢ አገራትን የዕዳ ሁኔታ የግምገማ ማዕቀፍ ሊዬሻሽል መሆኑን። የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን በሰራተኞቹ ላይ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጽሟል ያለውን ኢንዱስትሪ ማስጠንቀቁን። የመርከብና የሎጅስቲክስ ኩባንያ በኢትዮጵያና በጅቡቲ የሚገኙ ኩባንያዎች የዘገየ ክፍያ ቅጣት የሚጀምርበትን የእፎይታ ጊዜ መራዘሙን። ብሔራዊ ባንክ የ125 ሚሊዮን ዶላር የመጨረሻ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ሊያካሂድ መሆኑንና ሌሎች መረጃዎችን ይከታተላሉ። Welcome to Gebeya Media – Gebeya Business News, your trusted source for Ethiopian business, investment, market updates, and economic news. Ethiopian Airlines has canceled its scheduled flights to three cities located in the Tigray region. International Monetary Fund (IMF) is set to revise its assessment framework for the debt situation of low-income nations. Confederation of Ethiopian Trade Unions (CETU) has issued a warning to an industrial facility over alleged human rights violations against its workers. Ethiopian Shipping and Logistics Services Enterprise has extended the grace period before late-payment penalties/demurrage fees begin applying to companies operating in Ethiopia and Djibouti. National Bank of Ethiopia is preparing to conduct its final foreign exchange auction of $125 million, and other news updates. 👍 Like • Share • Subscribe to Gebeya Media. #GebeyaMedia​ #GebeyaBusinessNews​#EthiopianAirlinesFlights #TigrayFlightStatus #EthiopiaTravelUpdate #ForexAuction #EthiopiaEconomy #AddisBanking #NBEFXAuction #LaborRightsEthiopia #HumanRightsAtWork #CETUWarning #EthiopianWorkers #EthiopianShipping #DjiboutiPort #DemurrageFees #LogisticsEthiopia #IMFLowIncomeNations #DebtFramework #GlobalDebtCrisis