Перейти к содержимому

Ethiopian Chicken Soup ቅቅል በዶሮ ስጋ

Melegna | መለኛ

0:00 / 0:00

Ethiopian Chicken Soup ቅቅል በዶሮ ስጋ

2 198 просмотров · 4 дн. назад
Melegna | መለኛ
193 тыс. подписчиков
2 198 просмотров · 4 дн. назад
ቅቅል ለማዘጋጀት ግዴታ የበግ፣የበሬ ወይም የፍየል ስጋ መኖር አይጠበቅበትም ፡፡ የዶሮ የተለያዩ ብልቶችን በመጠቀም በቤታችሁ ልዩ የሆነ ቅቅል ማዘጋጀት ትችላላችሁ ፡፡ በተለይ የሀበሻ ዶሮ የምትጠቀሙ ከሆነ በደንብ ካፀዳችሁት ዘለግ ላለ ደቂቃዎች ጠብሳችሁ እና ቀቅላችሁ ግሩም ጠዓም እንዲኖረው አድርጋችሁ ማዘጋጀት ትችላላለችሁ ፡፡ የዛሬው ቅቅል ላይ የተወሰነ ሚጥሚጣ ነስነስ በማድረግ በእንጀራ ፈርሻችሁ ካልሆነ ዳግሞ በተጠበሰ ዳቦ እየነከራችሁ መመገብ ትችላላችሁ ፡፡