Ethiopian Breakfast Chechebsa ጨጨብሳ
Melegna | መለኛ
0:00 / 0:00
Ethiopian Breakfast Chechebsa ጨጨብሳ
2 988 просмотров · 6 дней назад
Melegna | መለኛ
193 тыс. подписчиков
2 988 просмотров · 6 дней назад
ጨጨብሳ ካደኩባቸው እና ከእናቴ ከወረስኳቸው ብዙ የምግብ ሙያዎች መካከል አንዱ ነው ፡፡ ይህንንም ሙያ ምንም ሳልቀንስ እንዲሁም ሳልጨምር ለእናንተ አካፍላችሃለሁ ፡፡
ይህን የቁርስ አይነት በሦስት አይነት መልኩ አቅርባችሁ መመገብ ትችላላችሁ ፡፡ በተለይ በእርጎ እና በወለላ ማር ልዩ የሆነ ጠዓም አለው ፡፡
ጨጨብሳውን በፆም ወቅት የምታዘጋጁት ከሆን በቆንጆ የዌራ ዘይት አሽታችሁ ማዘጋጀት ትችላላችሁ ፤ የዌራ ዘይቱ ከሌሎች የዘይት አይነቶች አንፃር ቆንጆ ጠዓም እና ለጤናችሁ ተስማሚ ነው የዌራ ዘይቱ ግን ሙሉ በሙሉ ከዌይራ የተዘጋጀ እና ያልተቀናበረ መሆን አለበት ፡፡
ጨጨብሳውን ለቁርሳችሁ እና ለመክሰሳችሁ ሞክራችሁት እንደምትወዱት አንጠራጠርም ፡፡