Перейти к содержимому

የኢትዮጵያ የበረራ ፍሰት በ6 እጥፍ? የአውሮፓው ተቋም አነጋጋሪ ትንበያ! | Airbus's Bold Projection!

Gebeya Media - ገበያ

0:00 / 0:00

የኢትዮጵያ የበረራ ፍሰት በ6 እጥፍ? የአውሮፓው ተቋም አነጋጋሪ ትንበያ! | Airbus's Bold Projection!

44 653 просмотра · 1 день назад
Gebeya Media - ገበያ
667 тыс. подписчиков
44 653 просмотра · 1 день назад
በአለም አቀፍ ደረጃ በግንባር ቀደም አውሮፕላን አምራችነቱ የሚታወቀው ኤርባስ ኩባንያ በቅርቡ ይፋ ባደረገው የ2026 የአለም አቀፍ ገበያ ትንበያ (GMF 2026) መሰረት የኢትዮጵያ የአየር መንገድ የበረራ ፍሰት በሚቀጥሉት ሃያ አመታት ውስጥ ማለትም ከ2025 እስከ 2045 ባለው ጊዜ ውስጥ በስድስት እጥፍ ያድጋል። ይህ ትንበያ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አህጉር ፈጣን እና ጠንካራ የእድገት ምጣኔ ከሚያስመዘግቡ ሀገራት መካከል በግንባር ቀደምትነት እንደምትሰለፍ የሚያረጋግጥ ሲሆን፡ ይህም ከሰሞኑ በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል በተካሄደው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ይፋ ተደርጓል። በአጠቃላይ በአፍሪካ ደረጃ በሚቀጥሉት ሃያ አመታት 1,640 አዳዲስ የመንገደኞች አውሮፕላኖች የሚያስፈልጉ ሲሆን፡ ከእነዚህም መካከል 1,310 ያህሉ ባለአንድ መተላለፊያ እና 330 ያህሉ ደግሞ ሰፊ አካል ያላቸው ጄቶች ናቸው። በዚሁ ጊዜ ውስጥ ወደ አፍሪካ፣ ከአፍሪካ ወደሌሎች ሀገራት እና በአህጉሪቱ ሀገራት ውስጥ የሚደረገው የመንገደኞች እንቅስቃሴ በዓመት በ4.9 በመቶ አድጎ በሶስት እጥፍ እንደሚጨምር ይጠበቃል። ይህም አፍሪካን ከእስያ ቀጥሎ በዓለም ሁለተኛዋ ፈጣን የአቪዬሽን ገበያ ያደርጋታል፡ ነገር ግን የኢትዮጵያ እድገት ከአህጉራዊው አማካይ በእጥፍ የላቀ ሆኖ ተተንብዮአል። በእለቱ የገበያ ቢዝነስ ልዩ ጥንቅራችንም አለማቀፉ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ኤርባስ ያወጣው የገበያ ትንበያ እና የኢትዮጵያ የአቪዬሽን የወደፊት እጣ ፈንታ ምንድነው? ሀገሪቱ በቀጣዮቹ 20 አመታት ውስጥ ታስመዘግባለች የተባለው የስድስት እጥፍ የመንገዶች ቁጥር እድገት ትርጉም፣ ምጣኔ ሀብታዊ አንድምታ እና የኢትዮጵያ አቪየሽን ዘርፍ ይህን ትንበያ ተጨባጭ ለማድረግ ምን አይነት ስትራቴጂካዊ እርምጃዎች መወሰድ ይኖርባታል የሚሉትንና ተያያዥ ነጥቦችን እንመለከታለን፡፡ እናንተም ቻናላችንን ሰብስክራይብ ይህንን ቪድዮ ላይክ እንዲሁም በዝግጀቶቻችን ላይ የሚኖራችሁን አስተያየት ደግሞ በኮሜንት መስጫው ላይ እያስቀመጣችሁ አብራችሁን ትቆዩ ዘንድ እንጋብዛለን፡፡ According to the Global Market Forecast (GMF 2026) recently released by Airbus—a world-leading European aircraft manufacturer—Ethiopia's air passenger traffic is projected to grow nearly sixfold over the next twenty years, spanning from 2025 to 2045. Unveiled during a press conference at the Skylight Hotel in Addis Ababa, this forecast confirms that Ethiopia is set to rank at the forefront of Africa's fastest and most robustly growing aviation markets. Across the entire continent, Africa will require 1,640 new passenger aircraft over the next two decades, comprising 1,310 single-aisle and 330 widebody jets. During this period, passenger traffic to, from, and within Africa is expected to grow at an annual rate of 4.9%, nearly tripling in overall volume. This positions Africa as the world’s second-fastest growing aviation market after Asia; however, Ethiopia’s projected growth rate is expected to outpace the continental average by nearly double. In today’s Market Business Special, we dive into this market forecast released by global planemaker Airbus and examine the future of Ethiopia’s aviation sector. What is the significance and economic impact of the projected sixfold surge in passenger traffic over the next 20 years? What strategic steps must Ethiopia’s aviation industry take to translate this projection into reality? We will address these critical questions and explore related key developments. We invite you to Subscribe to our channel, Like this video, and share your thoughts in the Comments section below. Stay with us! #GebeyaMedia #GebeyaBusiness #GebeyaBusinessSpecialProgram #GebeyaNews #EthiopianAviation #AirbusGMF2026 #EthiopianAirlines #AviationNews #AfricanEconomy #BusinessAnalysis #AviationForecast #EthiopiaRising #GlobalMarketForecast #AfricanAviation