ከከተማ ወጥቼ ንፁ የምንጭ ውሃ ቀዳሁ! | ውብ ገጠር📍#ገጠር #የገጠርህይወት
Simur G
0:00 / 0:00
ከከተማ ወጥቼ ንፁ የምንጭ ውሃ ቀዳሁ! | ውብ ገጠር📍#ገጠር #የገጠርህይወት
208 просмотров · 6 дн. назад
Simur G
352 подписчика
208 просмотров · 6 дн. назад
ከከተማው ግርግርና ጩኸት ወጣ ብዬ፣ ወደ ተፈጥሮ እቅፍ የተጓዝኩበት ልዩ ቀን! በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ከገጠር እናቶች ጋር በመሆን፣ ከተፈጥሮ ፈልቆ የሚወጣውን ያንን ቀዝቃዛና ጥልል ያለ የምንጭ ውሃ አብረን ቀዳን። የገጠሩ የእናቶች ጨዋታ፣ ቅንነትና ፍቅር መንፈስን ያድሳል።
በተለይ በመንገዳችን ላይ አሸቶ (ደርሶ) ነፋስ የሚያወዛውዘው የጥቅምት አዝመራ ማየት ልዩ እርካታን ይሰጣል። የአገራችን መሬት ለምነት፣ የአየሩ ፀጋ እና የሰዎቹ ደግነት በጥቅምት ወር ውበት ተከቦ ሲታይ ልብ ይነካል። ይህንን ድንቅና ረቂቅ የተፈጥሮ እንዲሁም የባህል ውበት አብረን እንጋራ።
ቪዲዮውን ወዳችሁት ከሆነ Like፣ Share እና ለቻናሌ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ መሆን እንዳይረሱ! አብራችሁኝ ስለሆናችሁ አመሰግናለሁ። 🙏✨
#የጥቅምትአዝመራ #የገጠርውበት #የምንጭውሃ #የኢትዮጵያገጠር #የእናቶችፍቅር #ተፈጥሮ #EthiopianCulture #RuralLife Ethiopia #BeautifulNature