Перейти к содержимому

ድንች ካላችሁ አሁኑኑ ሞክሩት! ፈጣን እና ጣፋጭ የድንች ስናክ # አሰራር #Potato Snack ‪@zinatube‬

Zina ዝና tube

0:00 / 0:00

ድንች ካላችሁ አሁኑኑ ሞክሩት! ፈጣን እና ጣፋጭ የድንች ስናክ # አሰራር #Potato Snack ‪@zinatube‬

204 просмотра · 4 месяца назад
Zina ዝና tube
12,5 тыс. подписчиков
204 просмотра · 4 месяца назад
በዚህ ቪዲዮ በጣም ቀላል፣ ፈጣን እና በቤት ውስጥ ባሉ ግብዓቶች ብቻ የሚሰራ ጣፋጭ የድንች ስናክ አሰራር ይዤላችሁ መጥቻለሁ። ይህ መክሰስ ለልጆች ለትምህርት ቤት፣ ለጠዋት ቁርስ እንዲሁም ለቡና ቁርስ በጣም ተስማሚ ነው። ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like እና Subscribe ማድረጋችሁን አትርሱ!" የድንች አሰራር, የድንች ስናክ, ለቁርስ የሚሆን, ለመክሰስ, የቡና ቁርስ, ቀላል ምግብ አሰራር, ድንች በካሮት, Potato snacks Amharic, Ethiopian food recipe, Fast breakfast ideas, የኢትዮጵያ ምግቦች, ፈጣን ምግብ #የድንችአሰራር #ቁርስ #መክሰስ #የኢትዮጵያምግብ #PotatoSnacks #EthiopianFood #HabeshaFood #EasyRecipe