Перейти к содержимому

የኢትዮጵያውያን የአምልኮ ስርዓት መስተካከል አለበት! | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ

ክርስቲያን ወቅታዊ

0:00 / 0:00

የኢትዮጵያውያን የአምልኮ ስርዓት መስተካከል አለበት! | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ

4 096 просмотров · 1 дн. назад
ክርስቲያን ወቅታዊ
308 подписчиков
4 096 просмотров · 1 дн. назад
ሰሞኑን በዶክተር ማሙሻ ፈንታ የቀረበውን እጅግ ጥልቅ እና አንገብጋቢ ትምህርት መሰረት በማድረግ፣ በዛሬው ቪዲዮችን ላይ በቤተክርስቲያኖቻችን ውስጥ ሊታረሙ ስለሚገቡ ወሳኝ ጉዳዮች እንነጋገራለን። ​ዛሬ በሀገራችን በማህበራዊ ሚዲያ እና በየትኛውም ቦታ የምናያቸው የአምልኮ ስርዓቶች ከቅዱስ መጽሐፍ ቅዱስ መርህ ውጪ እየወጡ መሆኑ ለብዙዎቻችን ጥያቄ ሆኗል። ሐዋርያው ጳውሎስ በ1ኛ ቆሮንጦስ 14 እንደተናገረው፤ "ሁሉ በአግባቡና በስርዓት ይሁን" የሚለው የእግዚአብሔር ቃል ሊረሳ አይገባም። ውጪ ያሉ ሰዎች ቤተክርስቲያንን እንዴት እያዩአት እንደሆነ እና ስሜትን ብቻ ሳይሆን ጤናማ የሚያደርገንን ስርዓት እንዴት መከተል እንዳለብን በዚህ ቪዲዮ ውስጥ በስፋት ተዳሷል። ​🙏 የዚህን ሙሉ ትምህርት ጥልቀት እና ሌሎች በርካታ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችን ለመከታተል የቪዲዮውን ባለቤት የኢብዲያ (Equip Media) ዩቲዩብ ቻናል በመጎብኘት ሰብስክራይብ ያድርጉ! 👉 የኦሪጅናል ቪዲዮ ሊንክ፦    • #እነሆ_እምነታችን | ትምሕርተ ቤተ ክርስቲያን - የጤናማ ቤተ ክር...   ​💬 ሀሳባችሁን፣ የተሰማችሁን እና ጥያቄዎቻችሁን ከታች ባለው የኮሜንት መስጫ ላይ አጋሩን! ቪዲዮውን ላይክ እና ሼር በማድረግ ለሌሎችም እንዲደርስ ተባበሩን። እናመሰግናለን! ​#EquipMedia #ማሙሻፈንታ #ቤተክርስቲያን #የአምልኮስርዓት #EthiopianChurch #MamushaFenta #SpiritualTeaching