Перейти к содержимому

የልማት ፕሮጀክቶች መጓተት እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ መፍትሄ በመገጭ ምርቃት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

EBC

0:00 / 0:00

የልማት ፕሮጀክቶች መጓተት እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ መፍትሄ በመገጭ ምርቃት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

4 333 просмотра · 17 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
4 333 просмотра · 17 ч назад
በጎንደር ከተማ የተካሄደውን የመገጭ መስኖ ግድብ ምርቃት እና የጠቅላይ ሚኒስትሩን ንግግር በስፋት እንመለከታለን። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ሀገራዊ የልማት ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እና በጀት በፍጥነት እንዳይጠናቀቁ እንቅፋት የሚሆኑ አሰራሮችን እና ስብራቶችን ማረም እና ማቃናት ወቅታዊ አገራዊ ግዴታ መሆኑን አፅንኦት ሰጥተዋል። የመገጭ ግድብም የዚሁ የመጓተት ሰለባ የነበረ ቢሆንም፣ በመንግስት ቅርብ ክትትል እና ቁርጠኝነት ተጠናቆ ለህዝብ አገልግሎት ክፍት ሆኗል። #PMAbiyAhmed #MegechDam #Ethiopia #MegaProjects #EthiopianNews #Gondar #EthiopianDevelopment  #AmharaRegion