Перейти к содержимому

ሰበር ዜና! "ለክፋው ሁኔታ ተዘጋጅቻለሁ"-UAE | "ሃንሳ" የተሰኘው ስምምነት ተበሰረ | ሱማሊላንድ አምባሳደር ተቀበለች | Gebeya Global

GEBEYA GLOBAL

0:00 / 0:00

ሰበር ዜና! "ለክፋው ሁኔታ ተዘጋጅቻለሁ"-UAE | "ሃንሳ" የተሰኘው ስምምነት ተበሰረ | ሱማሊላንድ አምባሳደር ተቀበለች | Gebeya Global

2 360 просмотров · 7 ч назад
GEBEYA GLOBAL
130 тыс. подписчиков
2 360 просмотров · 7 ч назад
🌍 ገበያ ግሎባል | ግሎባል ዜና በዛሬው የGebeya Global ዜና ዝግጅታችን የዓለም ዋና ዋና ወቅታዊ ዜናዎችን በዝርዝር እናቀርባለን። የኢራን መከላከያ ሚኒስቴር የበላይ መሪውን መመሪያዎች ሙሉ በሙሉ ለመተግበር መዘጋጀቱን። የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በዓለም ውቅያኖሶች ላይ ያለውን የአሜሪካን የበላይነት እየተፈታተኑ ነው መባሉን። ኤምሬትስ በኢራን እና አሜሪካ ውጥረት የዲፕሎማሲ ስኬት ብታስብም "ለከፋው ሁኔታ ግን ተዘጋጅቻለሁ" ስትል ማስጠንቀቋን። ሶማሊላንድ የመጀመሪያውን የእስራኤል አምባሳደር በመቀበል ፣ ታሪካዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷን በይፋ ማረጋገጧንና ሌሎች መረጃዎችን ይከታተላሉ። 🌍 Gebeya Global | Global News Welcome to Gebeya Global, your trusted source for breaking global news, geopolitics, international affairs, and world updates. Iran’s Ministry of Defense announced its full readiness to implement the Supreme Leader’s directives. Chinese President Xi Jinping is reportedly challenging U.S. dominance over the world's oceans. Despite aiming for diplomatic success amid tensions between Iran and the U.S., the UAE warned, "We are prepared for the worst-case scenario." Somaliland officially confirmed its historic diplomatic relations by receiving its first Israeli ambassador, and other news updates. 👍 Like • Share • Subscribe #GebeyaGlobal #GebeyaGlobalNews #Iran #IranDefense #IranSupremeLeader #MiddleEastNews #IranMilitary #XiJinping #China #USNavy #Geopolitics #GlobalSecurity #MaritimeDominance #UAE #MiddleEastTensions #USIran #Diplomacy #GlobalDiplomacy #ForeignPolicy #Somaliland #Israel #DiplomaticRelations #HornOfAfrica #IsraelDiplomacy #BreakthroughNews #WorldNews #GlobalNews #BreakingNews #NewsUpdate