ኦርቶዶክሳዊ የኢኮኖሚ ትስስር
ፒክለስ ፖድካስት - Picless Podcast - በዳዊት ደስታ
0:00 / 0:00
ኦርቶዶክሳዊ የኢኮኖሚ ትስስር
38 просмотров · 2 недели назад
ፒክለስ ፖድካስት - Picless Podcast - በዳዊት ደስታ
440 подписчиков
38 просмотров · 2 недели назад
በእኛ በኦርቶዶክሳዊያን ላይ የኢኮኖሚ ችግር ቀላል የሚባል አይደለም፡፡ ከወዲሁ ነገን ለመገመትና ለመተንበይ የኢሳያስን አሊያም የኤርሚያስን ያህል ነቢይ መሆን አይጠይቅም፡፡ ኦርቶዶክሳዊው ከኢኮኖሚውም ተሳትፎ እየወጣ ይገኛል ፡፡ ከዛሬ ይልቅ ነገ ለእኛ ለኦርቶዶክሳዊያን ነገሮች እጅግ የከፉ እንዳይሆኑ ዛሬ ላይ መሥራት ያስፈልጋል፡፡