Перейти к содержимому

የመንፈስቅዱስ ኅብረት ! ክፍል 3 // Yemenefese Qedus Heberet Part 3

Word of Life Amharic Ministry

0:00 / 0:00

የመንፈስቅዱስ ኅብረት ! ክፍል 3 // Yemenefese Qedus Heberet Part 3

264 просмотра · 5 лет назад
Word of Life Amharic Ministry
9,28 тыс. подписчиков
264 просмотра · 5 лет назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር ሲመጣም፤ መጥቶም ድንቅና ታምራት ሲያደርግ ፤ ሲሄድም ፤ከሄደም በኃላ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ገልጦታል። አማኞችም በቅድስና ህይወት ለእግዚአብሔር የተለየ፤ በጸሎት ቤት የሚተጋ፤ ፍቅርን የሚዘራ ፤ ለእግዚአብሔር ክብር ዋጋ የሚከፍል እርሱ በመንፈስ ቅዱስ ጥበብ የሚገኝበት መሆኑን ለማሳየት የተዘጋጀ መልዕክት ነው። ለሌሎችም እናካፍለው ተባርከን ለበረከትም እንሆን ዘንድ ተጠርተናልና! “የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛልና፤” (ሉቋ 4፤18)