Перейти к содержимому

የራስን ወይስ የክርስቶስን? // Yerasene Weyes Yekerestosene

Word of Life Amharic Ministry

0:00 / 0:00

የራስን ወይስ የክርስቶስን? // Yerasene Weyes Yekerestosene

376 просмотров · 5 лет назад
Word of Life Amharic Ministry
9,28 тыс. подписчиков
376 просмотров · 5 лет назад
ሐዋርያው ጳውሎስ የራሱን ተሞክሮ በመዘርዘር አማኖች ቅድሚያ ሰጥተው የሚያስቡት እና የሚጨነቁት ስለእራሳቸው ምቾት እንዳይሆን ይልቁንም ስለክርስቶስ አገልግሎት ቢሆን ዓላማ መር ሕይወት እንደሚኖራቸው ለመምከር የተዘጋጀ መልዕክት ነው። ስለሆነም ይህንን መልካም መልዕክት ለሌሎችም እናካፍለው ተባርከን ለበረከትም እንሆን ዘንድ ተጠርተናልና! “ሁሉ የራሳቸውን ይፈልጋሉና፥ የክርስቶስ ኢየሱስን አይደለም።” (ፊል 2፤21)