Перейти к содержимому

Apostolic Church of Ethiopia/ ይውረድልን.../ መዘምራን/ Apostolic songs/ Hawassa/ Christian songs/

Iso Yisehak Ab

0:00 / 0:00

Apostolic Church of Ethiopia/ ይውረድልን.../ መዘምራን/ Apostolic songs/ Hawassa/ Christian songs/

11 171 просмотр · 4 г. назад
Iso Yisehak Ab
36,4 тыс. подписчиков
11 171 просмотр · 4 г. назад
ከነሐሴ 28-30/2014 በተደረገው ዓመታዊው የሀዋሳ ቅ/ሰበካ የወጣቶች ጉባዔ ላይ የቀረበ የመዘምራን አገልግሎት ግጥም/Lyrics ሊጠፋ ከአለው ዓለም ሊመጣ ከአለው ጥፋት ሊቃጠል ከአለው ከተማ ርኩሰት ከበዛበት እባክህ ለክብርህ ለየን ወደምሕረት አስጠጋኝ ፍቃድህን እንዳስተውል የልብ ዓይኖቼን አብራልኝ መንፈስህ በዝቶ በሕይወቴ ይውረድልኝ ጸጋ ከዙፋንህ ከማደሪያህ ይለቀቅልኝ ስጋ ለባሽ ነኝና በራሴማ ከቶ አልችልም እኔን መንፈስህ ከድካም ሕይወት ያበርታኝ ይውረድልኝ ዛሬም መንፈስህ እኔነቴ ይለወጥ በአንተ ክብር ይለቀቅልኝ የኋለኛው ዝናብ እንደ በዓለአምሳው እንደ ቃልኪዳንህ 1. በምድራዊ ነገር ተይዤ ሳለሁ ከዓለም ተጣብቄ ጌታዬ ድንገት ስትመጣ ዘይትህ አልቆ ከመቅረዜ የተዘጋጁት ሲወሰዱ ከአንተ ጋር ታጅበው በክብር ጥርስ ማፏጨት እንዳይሆንብኝ በጊዜው ምራኝ በመንፈስህ መንፈስህ በዝቶ... 2. የስጋዬን ድምፅ ሰምቼ ድምጽህንም አቃልዬ መንፈስህም ርቆኝ ተቅበዝባዥ ከንቱ ሆኜ የጭንቀት ቀን ሳይመጣ ወደሀሳብህ መልሰኝ ድምጽህን መከተል ነው ይሄ ነው የሚሻለኝ ማን ያመልጣል ከቁጣ ማን ያመልጣል ከፍርድ ያ የጭንቀት ሲመጣ የአንተ የፍርድ ሰዓት ነገ ዋይታ እዳይሆን ጉልበቴ ይዘጋጅልኝ የድሉን ሽልማት ልሸለም አሸንፌ ይህን ክብር መልስ አይኖረኝም አውቃለሁ በኃጢአት ከተገኘሁ አክሊሌ እንዳይወሰድ ዛሬ ምራኝ... ይውረድልኝ...