Перейти к содержимому

Apostolic songs/ ታይቶልኛል/ ኢየሱስ መጣልኝ/ Apostolic Church of Ethiopia/ Awassa/ yetu jegna new/

Iso Yisehak Ab

0:00 / 0:00

Apostolic songs/ ታይቶልኛል/ ኢየሱስ መጣልኝ/ Apostolic Church of Ethiopia/ Awassa/ yetu jegna new/

6 591 просмотр · 5 л. назад
Iso Yisehak Ab
36,4 тыс. подписчиков
6 591 просмотр · 5 л. назад
ከመስከረም 21-23/2014 በተዘጋጀ የሐዋሳ ቅ/ሰበካ ዓመታዊ የእናቶች ጉባዔ ላይ የተመለከ ዝማሬ ግጥም/Lyrics ታይቶልኛል ክብር ታይቶልኛል ደስታ ይኸው መጥቶልኛክ ዘመን የከፍታ ሞገስ አግኝቻለሁ በዓይኑ ፊት ከብሬ አስሰማለሁ ቆሜ የድልን ዝማሬ እገባለሁኝ በፊቱ በደስታ መቅደሱን ላጥን በብዙ እልልታ በአማረ ዜማ የድል መስዋዕት ስለሚገባው አይነስበት ከፍታውን የሚያስረግጥ በድልም የሚያቆም አቤት እንደዚህ አምላክ ኧረ ማንም የለም ነፍሴ በሀሴት ተሞላች ደስታ በልቤ ላይ ፈስሶ ምስጋናን አበዛለሁ ምሮዬ ተመልሶ ማቄ ተቀደደ ደስታን ታጠቅኩ ለቅሶ ተለወጠሁሉን አለፍኩ ዘመን መጥቶልኛል የከፍታ ክብሬ ትዘምር ለእዚህ ጌታ * * ኢየሱስ መጣልኝ ገባልኝ ወደቤቴ ሠላም ለአንተ እያለ አምላኬ መድኃሊቴ እስራቴ ተፈታ ነፃነት ይሰናኛል ምስጋና በድንኳኔ ሠላም በቤቴ ሆኗል እልልታ በድንኳኔ ሠላም በቤቴ ሆኗል